Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ያዛኝ ያለህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማን ያመልጣል ከእግዚአብሔር ማን ይሸሸጋል ከጌታ ቢገለጥ ታሪካችን ጉድ ነው የእኛ ገበና በአደባባይ ጨዋ ያረገን በግል መክሮ ያሳፈረን ዳኝነቱ ያልተገባን እኔን ጨምሮ ቤቱ ይቁጠረን ነግ በእኔ ማለት ጥሩ በተያዙበት መያዝ ሳይያዙ ጌታን እንደው እርሱ ይምራል ይህንንም ይቅር ይላል (፪x) ምህረት የናቀ ዛሬም ይፈርዳል በተማረው ልክ ማን ሰው ይምራል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንከን የለሽ ኑሮ የለኝም ታሪኬ ቢመረመር ሌላው ላይ ስፍረድ ቆሜ ወድቆ እስኪሰበር የእርሱን ገሃድ የእኔ በቤቴ ፍርድ ገምድሎ የማንነቴ ብዙ የተማረ ብዙ ይምራል ነበር ትምህርቱ ማን ግድ ይለዋል? አምላክ አድርጐለት ሃጥያቱን ታሪክ ሰው አልምር ብሎት ሆነ የዕድሜ ልክ አትፍረጅ አትፍረጅ ተይ ነፍሴ ይፈረድብሻል አንቺ ተይ ምላሴ እያየሽ እየኖርሽ የእርሱን ምህረት እንዴት ግድ አይልሸም የሰው ሕይወት የማያልፈው . (1) . የእራሱን ቁስለት አያቆም መፍረድ በሰውም ማንነት ለከፋ ቁስል እንጨት ይሰዳል ለታመመ ሰው ይህ መች ይረዳል ኧረ ያዛኝ ያለህ ይላል ጪኸቱ አላሳልፍ ቢለው የሰው አንደበቱ በሰው አፍ ተመቶ እያነከሰ ስንቱ ተሰብሮ ከማይሆን ዋለ አሃሃ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማን ያመልጣል ከእግዚአብሔር ማን ይሸሸጋል ከጌታ ቢገለጥ ታሪካችን ጉድ ነው የእኛ ገበና በአደባባይ ጨዋ ያረገን በግል መክሮ ያሳፈረን ዳኝነቱ ያልተገባን እኔን ጨምሮ ቤቱ ይቁጠረን ነግ በእኔ ማለት ጥሩ በተያዙበት መያዝ ሳይያዙ ጌታን እንደው እርሱ ይምራል ይህንንም ይቅር ይላል (፪x) ምህረት የናቀ ዛሬም ይፈርዳል በተማረው ልክ ማን ሰው ይምራል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ