Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ያዘው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጉዳዬን ይዤ ስንበረከክ ብዬ (እንደ ፈቃድህ)*2 ገና ጉልበቴ ደጅ ሳይጠና የልቤ ሀሳብ በፊትህ ይቅና ለምን መልሴን ናፈቅሁ? ለምን መቀበል? ለምን የሙጥኝ አልሁ? ለምን መታገል? መርምር ፍላጎቴን የውስጤን መሻት፣ ታውቀዋለህና የልቤን እውነት የነፍሴ ንግግር የሚገባህ አንተ፣ ስንት ጸሎቴን መለስህ? እርማትን ሰጥተህ፤ እኔ እንኳን ያልገባኝ የውስጥ መሻቴ ላንተ ጠርቶ ይታያል ግልጽ ነው አባቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዐሥር ነበሩ አብዝተው የጮኹ፣ ፈውስ ፍለጋ የተማጠኑ፣ ምሕረት አግንነህ ብትለመናቸው፣ መልሳቸው ዘጠኙን ካንተ አራቃቸው ከማይመልሰኝ ከእግርህ ሥር ደጅ ከሚያስቀር ከሚያባዝን የቱም መሻቴን ሳትሰጠኝ ያዘው ከመልሴ ይልቅ ‘ምሻው አንተን ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በጎ መልካም ፈቃድህ፣ ይሁን በኔ ‘ሚያከብርህ ይህን ብቻ ‘ፈልጋለሁ ይሁን ያልከውን አሜን እላለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መና አብልተህ ሥጋ ብለው የጮኹት ጽኑ ልቅሶአቸው ውስጥ እጅህን ነው የናቁት ስለ ንዝነዛቸው መሻታቸውን ሞላህ ተቆጥተሃቸው አምጣ ያሉህን ሰጠህ ገና ሳይወርድ ከጉሮሯቸው ስንቶች አለቁ በገዛ አምሮታቸው! ፈቃድህ ካልሆነው ከሚያጠፋኝ መሻት ልቤ አያዘንብል ነፍሴ አትጎራበት ስንት ጸሎት አለ ጸሎት ‘ሚያስፈልገው! ስንት መሻት አለ ልጓምን የሚያሻው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ያዘው ያዘው ‘ማያከብርህን ምላሼን ያዘው መሻቴን ሞልተህ ከምትሄድብኝ፤ ሁሉም ይቅርብኝ ያዘው ያዘው ያዘው ከሕይወት ከምጎ’ል ካንተ ከምለይ ምላሼን ያዘው፤ በጄ አይግባ ካንተ ልስማማ፤ ሁሉም ይቅርብኝ ያዘው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ