Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የአድናቆት ቀን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የአድናቆት ቀን ለእግዚአብሔር ለወደደን የሚገባው እርሱ ነው እውነቱን እንወቅ ጠንቅቀን ጀብዱው ገድሉ የሚወራለት ጭፍራ አለቃው የሚስግዱለት እግዚአብሔር ምሥጉን ሥም ያለው አድናቆቱም ምሥጋናውም መገረሙም ለእርሱ ሥም ነው ማነው ፍጥረትን የሰራ ሰማይ ምድርን የቀየሰው ማነው በአፍንጫው እፍ ያለ የሕይወትን እስትንፋስ ለሰው ማነው ነፋስን አንፋሹ የእሳት የውሃው አለቃ ማነው አዛዥ የጸሀይዋ ማነው አዛዥ የጨረቃ ማነው የምድርን ዳርቻ በእጆቹ መዳፍ ያኖረ ማነ ፈርዖንን በዝቅጠት በውኃ በታች ያስቀረ ማነው ከፍታን የሚያዘው ዝቅታም የሚያረግድለት ማነው ብድራትን መላሽ ከቅርብ ወይም ከርቀት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር (፬x) ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር አንተ ብቻ አንተ ክብር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አለቆች የምድር ፈርጆች ጐልማሶች ቆነጃጅቶች እሳትና በረዶ አመዳይ ጨምሮም ውርጮች ተራሮችና ኮረብቶች ፍሬ የሚያፈሩ ዝግቦች በቃሉ ሲንቀጠቀጡ እዩት ሲያደንቁት ፍጥረቶች ማነው የዋሁን ታዳጊ መመኪያ ለቅዱሳኑ ማነው ቅን ፈራጅ መጠጊያ ለሥሙ ታምነው ለጸኑ ማነው ጉሙን የሚበትን የአንበሳን መንጋጋ ያደቀቀ ማነው ወጥመድን ሰባሪ ህዝቡን ከግዞት የጠበቀ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር (፬x) ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር አንተ ብቻ አንተ ክብር
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ