Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የኔ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው የኔ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው የለም የሚመስለው የለም የሚሳነው የለም የለም የሚያቅተው የለም ይችላል ሁሉንም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ የለም የሚመስለው የለም የሚሳነው የለም የለም የሚያቅተው የለም ይችላል ሁሉንም ስለዚህ ልቤ ታመነ አምላኬ እኮ ነው ሁሉን ሚችል ስለዚህ ልቤ ተመካ እኔ ማመልከው ነው የጌቶች ጌታ ስለዚህ ልቤ ታመነ አምላኬ እኮ ነው ሁሉን ሚችል ስለዚህ ልቤ ተመካ እኔ ማመልከው ነው የጌቶች ጌታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ትልልቁንም ከባበዱንም ትችላለህ ያለው ሰው እኮ አይደለም የእግዚአብሔር ቃል ነው ችሎ የሚያስችለው የሰጠኸኝ ቃል የራስህ አቅም በውስጡ ስላለው ሰነባበተ የድሌ ምስጋና ሕይወቴ ከሆነ ያሳየኸኝ የድል መንገድ ያሳየኸኝ ያ ጎዳና ያሳየኸኝ ውረስ ያልከኝ ያሳየኸኝ ያን ከፍታ ያሳየኸኝ ማንነቴን ያሳየኸኝ እንደ ቃልህ ያሳየኸኝ በእምነት ቻልኩ ያሳየኸኝ በአንተ ኃይል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኧረ የለም የሚመስለው የለም የሚሳነው የለም የለም የሚያቅተው የለም ይችላል ሁሉንም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክርስቶስንም ከሙታን ሰፈር ያስነሳው ያ መንፈስ በኔም ይሰራል በኔም ይሰራል ቃልህም ነግሮኛል እንዲያው በባዶ በከንቱ አይደለም ቆሜ ምፎክረው ለሚያምን ሁሉ ይቻላል የሚል ያንተን ቃል ይዤ ነው ያሳየኸኝ ተራራማው ያሳየኸኝ ሜዳውን ያሳየኸኝ ውረስ ያልከኝ ያሳየኸኝ ጸጋን የሰጠኸኝ ያሳየኸኝ የጠላቴን ያሳየኸኝ ያን መስቀል ያሳየኸኝ ምርኮ ነው አልከኝ ያሳየኸኝ እራሱን ለመስቀል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የኔ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው የኔ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው የለም የሚመስለው የለም የሚሳነው የለም የለም የሚያቅተው የለም ይችላል ሁሉንም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ስለዚህ ልቤ ታመነ አምላኬ እኮ ነው ሁሉን ሚችል ስለዚህ ልቤ ተመካ እኔ ማመልከው ነው የጌቶች ጌታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መመኪያዬ ጌታዬ መመኪያዬ ጌታዬ መመኪያዬ ጌታዬ መመኪያዬ ጌታዬ መመኪያዬ ጌታዬ መመኪያዬ ጌታዬ መመኪያዬ ጌታዬ መመኪያዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
7
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንደ ኢየሱስ እንደ አባቴ በሰማይም በምድርም እንደ ኢየሱስ እንደ አባቴ በሰማይም በምድርም
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ