Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የአምላኬ ቃል አያረጅም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በማይሆን መንገድ ስራመድ አልፌም ስንገዳገድ ቃልህ ነው መካሪዬ ቃልህ ነው መላሼ አልፎ ስንት ዘመን ገስግሶ ስንት ዓመት አልተለወጠም ሕያው ነው አይለወጥም ፅኑ ነው የቃልህ ፍቺ ያበራል አልተለወጠም ዛሬም ይሰራል ዘለዓለም ይኖራል እያበራ ከሚያምኑት ጋራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የአምላኬ ቃል አያረጅም የኢየሱስ ቃል አያረጅም ዘለዓለም ይኖራል እያበራ ከሚያምኑት ጋራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከዘመን በፊት ብዙ ኖሯል ዛሬም ዘመኑን ይቀድማል ለነፍስ ይዘምራል ለነፍስ ይናገራል ለእስረኛው መፈታት ነው ለጨለማው ንጋት መፍትሄ አለው ለሁሉም መልስ ነው ለሚሰሙ በአዋቂዎች ዕውቀት ብዛት አያውቀውም እርሱ መረታት ዘለዓለም ይኖራል እያበራ ከሚያምኑት ጋራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የአምላኬ ቃል አያረጅም የኢየሱስ ቃል አያረጅም ዘለዓለም ይኖራል እያበራ ከሚያምኑት ጋራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሆሆሆሆ ሆሆሆሆ የቃልህ ጉልበቱ የቃልህ ውበቱ በዘመን መካከል ይገርማል ጽናቱ ዘለዓለም ይኖራል እያበራ ከሚያምኑት ጋራ ሰርክ አዲስ ነው ከቶ አይሰለችም ቢደገም ቢደገም ከቶ አይጠገብም ዘለዓለም ይኖራል እያበራ ከሚያምኑት ጋራ በአዋቂዎች ዕውቀት በሊቃውንት ብዛት ይረታል እንጂ አያውቅም መረታት ዘለዓለም ይኖራል (፫x) ዘለዓለም ይኖራል እያበራ ከሚያምኑት ጋራ ዘለዓለም ዘለዓለም ዘለዓለም ዘለዓለም ይኖራል ዘለዓለም ዘለዓለም ዘለዓለም ዘለዓለም ይኖራል ዘለዓለም ይኖራል በማይሆን መንገድ ስራመድ አልፌም ስንገዳገድ ቃልህ ነው መካሪዬ ቃልህ ነው መላሼ አልፎ ስንት ዘመን ገስግሶ ስንት ዓመት አልተለወጠም ሕያው ነው አይለወጥም ጽኑ ነው የቃልህ ፍቺ ያበራል አልተለወጠም ዛሬም ይሰራል ዘለዓለም ይኖራል እያበራ ከሚያምኑት ጋራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የአምላኬ ቃል አያረጅም የኢየሱስ ቃል አያረጅም ዘለዓለም ይኖራል እያበራ ከሚያምኑት ጋራ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ