Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የአምልኮ ነጻነት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የነጻነት መዘዝ የአምልኮ ነጻነት በበጐቹ መግቢያ ትኩሎች ዘው አሉበት ሥርዓት የሌለበት ገደብ የሌለበት የኢየሱስ ሥም ለንግድ ጨረታ የወጣበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አወይ ነጻነት ፤ አወይ ነጻነት ፤ አወይ ነጻነት ለአምልኮ ነጻነት ሱባኤ ተገብቶ መሰደድም ቀረ ከላይ ትዕዛዝ ወጥቶ መግቢያ በሩ ሰፋ ሰው ተግተለተለ እንክርዳዱ ስንዴ ተኩላው በግ መሰለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የድል አጥቢያ አርበኛ ዘለቀ ሆ ብሎ ውጪያዊ ምስሉን ወጉን አስተካክሎ በየጓዳው ፈላ ቤተክርስቲያን ሰሪ ራሱ ፈላጭ ቆራጭ ባለሚኒስትሪ ዶክትሪኑ በዛ መድረክ ጠበበ ጥራት ሳይሆን ብዛት ስንቱን ሰበሰበ ግርግር እንዳይሉት ወይ ዘመነ ጥፉ የአምልኮ ነጻነት ብለውት አረፉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኦሆ ኦሆ ነጻነት ነጻነት እያሉ ሲያሞግሱሽ ዋሉ ጉድሽ ግን ብዛቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ላወቀው ለስንቱ የነጻነት መዘዝ የአምልኮ ነጻነት በበጐቹ መግቢያ ትኩሎች ዘው አሉበት ሥርዓት የሌለበት ገደብ የሌለበት የኢየሱስ ሥም ለንግድ ጨረታ የወጣበት አወይ ነጻነት ፤ አወይ ነጻነት ፤ አወይ ነጻነት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መጽሃፍ ቅዱስ ኮሌጅ አጠናቅቄያለሁ ምስክር ወረቀት ቆቤንም ጭኛለሁ አንግዲህ የቀረኝ ሀያ ሰው ሰብስቤ ኪሳቸው ኪሴ ነው ለወጭ ለቀለቤ እያሉ የሚያልሙ ወንጌል ተጡዋሪዎች ዙሪያችን ፈልተዋል ሥራ ጠላቱዎች (፪x) ቀላዋጮች ብዙ ተንባዮች ለእንጐቻ መረቅ ላጠጣቸው ላበላቸው ብቻ እንደ መተተኛ እዚህ እዛ እያሉ ቅልጥም ላገኙበት ይተነብያሉ የነጻነት ውልዶች ስንቱን ያሞኛሉ በግርግር መጥተው የተቀላቀሉ የተቀላቀሉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኦሆ ኦሆ ነጻነት ነጻነት እያሉ ሲያሞግሱሽ ዋሉ ጉድሽ ግን ብዛቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ላወቀው ለስንቱ የነጻነት መዘዝ የአምልኮ ነጻነት በበጐቹ መግቢያ ትኩሎች ዘው አሉበት ሥርዓት የሌለበት ገደብ የሌለበት የኢየሱስ ሥም ለንግድ ጨረታ የወጣበት አወይ ነጻነት ፤ አወይ ነጻነት ፤ አወይ ነጻነት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
7
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ራሱን የሚያዳንቅ አገልጋይ ሞልቶናል ሥሙን ሲያስተዋውቅ ፎቶውን አይተናል ስብከቴ ነክቶአቸው እልፍ ሰዎች ዳኑ አጋንንቶች ወጡ ብሎ ማጋነኑ ራሱ እንዳደረገው በኃይል በጥበቡ እውቁልኝ ብሎ ሥሙን ማነብነቡ (፪x) ባለድርጂቱስ በጐ አድራጊ መሳይ በሙት ልጆች ነጋጅ ጫና ጫንቃቸው ላይ በድሀ ሥም ዞሮ ባከማቸው ሁሉ ፎቁን ገንብቶበት የሚታይ ለሁሉ ምናልባት ሲተርፈው ከርሱን ካጠገበ ትርፍራፊው ሲቀር ድሆቹን አሰበ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኦሆ ኦሆ ነጻነት ነጻነት እያሉ ሲያሞግሱሽ ዋሉ ጉድሽ ግን ብዛቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
8
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ላወቀው ለስንቱ ፤ ላወቀው ለስንቱ (፪x) ጉድሽ ግን ብዛቱ ላወቀው ለስንቱ ፤ ላወቀው ለስንቱ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ