Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይችላል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሳልጠራጠር ሁሉን ቻይነቱን አመልከዋለሁ እያየሁ ጉልበቱን/ሞገሱን ሳልጠራጠር ሁሉን ቻይነቱን አመልከዋለሁ እያየሁ ብርታቱን/ችሎቱን (፪x) የእኔ/የእኛ ጌታ ሁሉንም ይችላል እስኪ የቱ ምንስ አቅቶታል የእኔ/የእኛ ጌታ ሁሉንም ይችላል ኧረ የቱ ምንስ አቅቶታል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ግዙፉን ተራራ ማደላደል ነው ዎይ (እግዚአብሔር ይህንን ይችላል) ጥልቁን ሸለቆ ውሃ መሙላት ነው ዎይ (እግዚአብሔር ይህንን ይችላል) የተዘጋውን ደጅ መከፋፈት ነው ዎይ (እግዚአብሔር ይህንን ይችላል) ለጨለመው ሕይወት ብርሃን መስጠት ነው ዎይ (እግዚአብሔር ይህንን ይችላል) ይችላል ይችላል ፥ ይችላል እርሱ ይችላል ይችላል ይችላል ፥ ይችላል ጌታ ይችላል ይችላል ይችላል ፥ ይችላል በደንብ ይችላል ይችላል ይችላል ፥ ይችላል ጌታ ይችላል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንሱ ካለ ማንሳት እንጂ ድንጋዩን መከራከር መሟገቱ ለምን ሕያው ይሁን ይፈታ እንጂ አልዓዛር ከሰው እኩል ይቁም ይብቃ ለክብር ሁሉን ቻዩ ተናገረ ቃል አወጣ እስከመቼ ያለማመን ብሎ ጣጣ የማይሆነውን የሚያደርግ እንዲሆን ያለረዳት ያለአጋዥ ብቻውን ክብር ሁሉ ለእርሱ ብቻ ለእግዚአብሔር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሳልጠራጠር ሁሉን ቻይነቱን አመልከዋለሁ እያየሁ ጉልበቱን/ሞገሱን ሳልጠራጠር ሁሉን ቻይነቱን አመልከዋለሁ እያየሁ ብርታቱን/ችሎቱን (፪x) የእኔ/የእኛ ጌታ ሁሉንም ይችላል እስኪ የቱ ምንስ አቅቶታል የእኔ/የእኛ ጌታ ሁሉንም ይችላል ኧረ የቱ ምንስ አቅቶታል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሞተውን ተነስ ውጣ ማለት ነው ዎይ (እግዚአብሔር ይህንን ይችላል) የታሰረውን ሰው ፈትቶ መልቀቅ ነው ዎይ (እግዚአብሔር ይህንን ይችላል) እንቆቅልሽ ፍቺ መልስ መስጠት ነው ዎይ (እግዚአብሔር ይህንን ይችላል) የጠላትን ሃሳብ ማፈራረስ ነው ዎይ (እግዚአብሔር ይህንን ይችላል) ይችላል ይችላል ፥ ይችላል እርሱ ይችላል ይችላል ይችላል ፥ ይችላል ጌታ ይችላል ይችላል ይችላል ፥ ይችላል በደንብ ይችላል ይችላል ይችላል ፥ ይችላል ጌታ ይችላል
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ