Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የእግዚአብሔር እጅ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእግዚአብሔር እጅ የያዘው ነገር እንዳይወድቅ አይፈራ እንዳይጠፋ አይፈራ ከጥላው ሥር ያረፈው ሰው ዘላለሙ አያሰጋው (፪x) አባትዬ የእኔ ወዳጅ (፪x) ኑሮዬ በአንተ እጅ (፪x) አባትዬ የእኔ ከለላ ከለላዬ በጥላህ ሥር ነው ማደሪያዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በእናቴ ማህፀን ደም ሳለሁኝ አጥንቶቼም ሳይዋደዱ አንተው ታውቀው ነበር እንዲህ እንዲሆን የሕይወቴ አካሄዱ ደግሞስ ካሳለፍከኝ በቸርነትህ የትላንቱን ጨለማ ለነገውስ ቢሆን ለምን አላምንም ሕይወቴ በእጅህ ነውና ተውኩት ሁሉንም ለአንተ ተውኩት ተይ ነፍሴ እኔ አላውቅም ብዬ እንዳልኩት ይሁን ያልከው የፀና ለመሆኑ ምስክር ነው ሰማይ ያለ ማገር መቆሙ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእግዚአብሔር እጅ የያዘው ነገር እንዳይወድቅ አይፈራ እንዳይጠፋ አይፈራ ከጥላው ሥር ያረፈው ሰው ዘላለሙ አያሰጋው (፪x) አባትዬ የእኔ ወዳጅ (፪x) ኑሮዬ በአንተ እጅ (፪x) አባትዬ የእኔ ከለላ ከለላዬ በጥላህ ሥር ነው ማደሪያዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክብርን የምትገልፅበት ደካማ ሰው ስትፈልግ አገኘኸኝ እንጂማ በእራሴ እንኳን በአንተ በሰውም ዓይን የማልሞላ ነኝ ግና ከወደድከኝ በዓይነህ ከታየሁ እኔስ ምን እልሃለሁ አንተ ነህ ደጀኔ ተባረክልኝ ከትከሻህ የሚያወርደኝ ማነው አልጥልሽ አልተውሽ እያልክ ልቤን ስትደግፈኝ እንደዋልክ አይቼህ መንፈሴ ረካ አትተወኝም አትረሳኝም ለካ አዬ አትረሳኝም ለካ አትተወኝም በቃ አትረሳኝም በቃ አሄ አትረሳኝም በቃ አትተወኝም በቃ አትለቀኝም በቃ አሄ አትለቀኝም በቃ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ