Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይግባ ከቤቱ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሮች ይከፈቱ /2/ የክብር ንጉስ ይግባ ከቤቱ /4/ በሮች ይከፈቱ /2/ ጌታው ኢየሱስ ይግባ ከቤቱ /4/ በሮች ይከፈቱ የሃያላኑ የነገስታቱ በሮች ይከፈቱ የብርቱዎቹ የመኳንንቱ የክብር ንጉስ ይግባ ከቤቱ ጌታው ኢየሱስ ይግባ ከቤቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የክብር ንጉስ ነህ ልቤ የሚገባህ የነገስታት ንጉስ ነህ ልዩ ስፍራ የሚሰጥህ ህይወቴን ላንተ አቀርባለሁ - ወዳንተ መቅረብ መርጫለሁ ዘመኔን ግዛው ያንተ አድርገው አያምርብኝም ያላንተ - አይሆንልኝም ያላንተ ከደጁ ቆመህ ውበቴ - ገፍቼ አውጥቼህ ከቤቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ግባልኝ /4/ ያንተ ነው ቤቱ /4/ ኑርልኝ /4/ ያንተ ነው ቤቱ /4/
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የህይወት ውሃ አንተን መርሳቴ ካዘዝከኝ መንገድ ፈቀቅ ማለቴ ለጥቅሜ እንዳይሆን ተረድቻለሁ የክብር ልብሴን አውልቄ ሳለሁ ህይወት ያላንተ ምን ትርጉም አለው ቤቴ ግባና ኑሮን ልኑረው ከቀድሞው ክፋት ያሁኑ ይባስ የውሃ ጉድጓድ መቆፈር ለራስ ያገኘሁ መስሎኝ ባጠልቅ ልቀዳ ጉድጓዱ እንደሁ ሙሉ ቀዳዳ ህይወት ያላንተ ምን ትርጉም አለው ቤቴ ግባና ኑሮን ልኑረው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከደጄ ቆመህ ስታንኳኳ አሃሃ ድምፅህን ሰምቼ እንዳልከፍትልህ በብዙ እንግዶች አሃሃ ቤቴን ሞልቼ በዚህ አልቀጥልም ዛሬ ግን አንተን አሃሃ ፈልግሃለሁ ውዴን ከቤቱ ገፍተው ያስወጡትን አሃሃ አባርራለሁ ዋላ የውሃ ምንጭ ስትናፍቅ ስላየች ነፍሴ አንተን /3/ ብቻ አለች
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ