Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይገርማል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምንም ክፍያ አልከፈልኩም ከላይ ወደታችም አላልኩም በጓደኛም ዘመድ አልመጣሁም ጌታን ለማግኘት አልደከምኩም በፍቅር ቃሉ ሲናገረኝ እወድሃልሁ ብሎ ሲለኝ እጅግ ተገረምኩ ተደነቅኩ እንዲህ ያለ ሰው ማነው አልኩ ያለ የነበረ የሚኖረው ኤልሻዳዩ ጌታ ለካስ (፫x) ለካስ ኢየሱስ ነው ሁሉን ቻይ ጌታ ለካስ ለካስ ኢየሱስ ነው ይገርማል ኧረ እንዴት ይገርማል ይደንቃል ኧረ እንዴት ይደንቃል ሳልመርጠው ኢየሱስ መርጦኛል ሳልወደው እንዲህ ወዶኛል ከሞት መካከል ነጥቆ አውጥቶኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሳመሰግነው ብውል ታዲያ መች እጠግባለሁ ስዘምርለት ብውል ታዲያ መች እጠግባለሁ እልል ስልለት ብውል ታዲያ መች እጠግባለሁ ያደረገልኝን እያየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምኜ በድንገት ያገኘሁት ሕይወቴን ሁሉ የሰጠሁት ይኸው እስካሁን ይመራኛል ደግሞም ዘላለም ያኖረኛል ከእጆቹ መሃል ማን ያወጣኛል ከእጁ ፈልቅቆ ማን ይወደኛል ይበልጣል ከሁሉም ይበልጣል ይመረጣል ኢየሱሴ ይመረጣል መች አሳልፎ ይሰጣል ስሙ ከስሞች ይበልጣል ኢየሱን ጠርቶ ማን አፍሮ ያውቃል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሳመሰግነው ብውል ታዲያ መች እጠግባለሁ ስዘምርለት ብውል ታዲያ መች እጠግባለሁ እልል ስልለት ብውል ታዲያ መች እጠግባለሁ ያደረገልኝን እያየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የክብር ጌታ ድንቅ አረገ ፣ አቤት ዲያቢሎስ ተናደደ ውስጠ ሚስጥሩም ተገለጠ ፣ የጋረደውም ተቀደደ አሁን ምን ይበል ምን ይዋጠው ኢየሱስ ማንነቱን ሲገልጠው (፪x) ይነድዳል እሳቱ ይነድዳል ፣ ይዋረዳል ዲያቢሎስ ይዋረዳል መች በዚህ ብቻ ያበቃል ፣ የያዘውን ሁሉ ይለቃል ማሳወር እንጂ እሱ ማብራት የት ያውቃል ማዋረድ እንጂ እሱ ማክበር የት ይውቃል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሳመሰግነው ብውል ታዲያ መች እጠግባለሁ ስዘምርለት ብውል ታዲያ መች እጠግባለሁ እልል ስልለት ብውል ታዲያ መች እጠግባለሁ ያደረገልኝን እያየሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስኪ እንደኔ ጌታ የሰራላችሁ በምድረ በዳ ውሃ የሰጣችሁ ይሰማ ዛሬ እልልታችሁ ፈጽሞ አይቆጠብ ድምጻችሁ (ፈጽሞ አይቆጠብ ድምጻችሁ) እስኪ እንደኔ ጌታ የሰራላችሁ በጨለማ ውስጥ ብርሃን የሆናችሁ ይሰማ ዛሬ እልልታችሁ ፈጽሞ አይቆጠብ ድምጻችሁ (ፈጽሞ አይቆጠብ ድምጻችሁ)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ