Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይገርመኛል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይገርመኛል የአምላኬ ፍቅር ቸርነቱን አልታክትም ሁሌ ባወራው ምህረቱን እርሱ በሰራው ጸድቅ እኔን ያኖረኛል ስለመዳኔ ላከብረው ይገባኛል ኦሆ ላመስግነው ከፍ ላድርገው ክብርን ልስጠው ኦሆ በሠማዩ መዝገብ ስሜን ስለጻፈው ደስ ይለኛል ጸድቄአለሁኝ በእርሱ ስራ ኦሆ እኖራለሁ ድንቁን ታሪኩን ሳወራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ መድኅኔ ማረፊያ ሆኖኛል ከሞት ከጨለማ መንጥቆ አውጥቶኛል የከበረ ስሙን ዘወትር እየጠራሁ ቅኔን እቀኛለሁ በታላቅ ጉባኤ በልጆቹ መሃል አመሰግናለሁ በልጆቹ መሃል አመሰግናለሁ (፫x) አመሰግናለሁ ተመስገን ትላለች እርሱ ያዳናት ነፍሴ ሳመልከው ደስ አለኝ በእውነት በመንፈሴ አድናቆቴም ይኸው አክብሮቴም ይኸው ፊቱ ልስገድለት ለጌቶቹ ጌታ ለነገሥታት ንጉሥ ሞገስ ይሁንለት ለጌቶቹ ጌታ ሞገስ ይሁንለት ሞገስ ይሁንለት ለነገሥታት ንጉሥ ለጌቶቹ ጌታ ሞገስ ይሁንለት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይገርመኛል የአምላኬ ፍቅር ቸርነቱን አልታክትም ሁሌ ባወራው ምህረቱን እርሱ በሰራው ጸድቅ እኔን ያኖረኛል ስለመዳኔ ላከብረው ይገባኛል ኦሆ ላመስግነው ከፍ ላድርገው ክብርን ልስጠው ኦሆ በሠማዩ መዝገብ ስሜን ስለጻፈው ደስ ይለኛል ጸድቄአለሁኝ በእርሱ ስራ ኦሆ እኖራለሁ ድንቁን ታሪኩን ሳወራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አምላክ አባት ሆነኝ በወንጌል አምኜ በደሙ ዋጋ ገዛኝ እንድኖር ልጁ ሆኜ እንግዲህ ምን ልበል ስለታላቅ ፍቅሩ ከቶ ምን ልናገር ማለዳ ማለዳ መዳኔን እያሰብኩ ከማመስገን በቀር ማለዳ ማለዳ መዳኔን እያሰብኩ ከማመስገን በቀር
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ