Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይገርመኛል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኦ እኔስ ይገርመኛል እኔስ ይደንቀኛል በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ X፪ በእናቴ ማህጽን ሳለሁ በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ ኧረ እኔስ ይገርመኛል እኔስ ይደንቀኛል በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ X፪ ገና በሃጥያቴ ሳለሁ በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ እሮጥኩኝ እሮጥኩኝ ለብዙ ዘመን ፍቅርን የማገኘው በልፋት መስሎኝ ዝም አልከኝ እስክመጣ ድክሞኝ በቅቶኝ እጄን እስክሰጥህ መፍትሄ ጠፍቶኝ ታገስከኝ ልትለኝ እኔ ነኝ የማነጻሽ ወደሃሳቤ ምመልስሽ እኔ ነኝ የመረጥኩሽ ወደ እራሴ የምስብሽ እኔ ነኝ የምለይሽ በፍቃዴ የማስኬድሽ ኦ እኔስ ይገርመኛል እኔስ ይደንቀኛል በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ X፪ በእናቴ ማህጸን ሳለሁ በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ ኧረ እኔስ ይገርመኛል እኔስ ይደንቀኛል በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ X፪ ገና በሃጥያቴ ሳለሁ በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ ሃሳቤን በሙሉ ከሩቅ ታውቀዋለህ የሥጋዬን ድክመት አዎ ታየዋለህ የለኝም ማቀርበው ከእኔ የሆነ በቅድስና ውስጥ ለመቆም የቻለ ግን ኢየሱስ አለ ሚያስገባኝ ወደ አንተ ሊቀ ካህን ለዘለዓለም የሚሽረው አንዳችም የለም X፪ በአንተ ፊት ሚማልድልኝ እንዳልጠፋ የሚዋጋልኝ ኦ እኔስ ይገርመኛል እኔስ ይደንቀኛል በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ X፪ በእናቴ ማህጽን ሳለሁ በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ ኧረ እኔስ ይገርመኛል እኔስ ይደንቀኛል በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ X፪ ገና በሃጥያቴ ሳለሁ በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ በጨለማ ብሆን አንተ ብርሃኔ ነህ መንገዴንም ብስት ትመልሰኛለህ አልፈቀድክለትም ከሳሼ እንዲቀጥል ቀደህ እስክታስወግድ የጥፋቴን ዝርዝር ከፍለህ ዋጋዬ የሃጥያት እዳዬን አስታረከኝ ከአባቴ ጋራ በሰራኸው የመስቀል ስራ X፪ ወደኸኛል ገና ሳላውቅህ ይደንቀኛል ኢየሱስ ፍቅርህ ኦ እኔስ ይገርመኛል እኔስ ይደንቀኛል በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ X፪ በእናቴ ማህጽን ሳለሁ በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ ኧረ እኔስ ይገርመኛል እኔስ ይደንቀኛል በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ X፪ ገና በሃጥያቴ ሳለሁ በፍቅር ዓይኖችህ ታየሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ