Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የጌቴሴማኒ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የወይኑ ቦታ አሄ (እህህ) የወይኑ ቦታ አወይ የወይኑ ቦታ (አሄ እህህ) የወይኑ ቦታ በአግባብ ተቆፍሮ (አሄሄ) ድንጋይ ተለቅሞ (ኦ) ምርጥ የተባለን ዘር ከእርሱ ዘንዳ ከእርሱ ዘንታ ተክሎ ኧረ እኔስ አልገባኝም (አሄሄ) መራራ ማፍራቱ ይሁን ክፉ ፍሬ (አሃሃህ) ለጌታው መስጠቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለረዥም ከፍታ በአንተ ልብ የታጩ ከፈቃድህ ርቀው በአጭር የተቀጩ እንዲያ ከመሆን አድነኝ ጌታ ፈቃድህ ያግኘኝ ከጥፋት ፈንታ የእኔ አይሁን ግዛኝ አባቴ ያልያ ግን ውድቀት ነው ከንቱ ልፋቴ አዎ(፪x) ፈቃድህ እንደሆነች በሰማይ እንዲሁ በምድር ትሁን ጌታዬ ፈቃድህ እንደሆነች በሰማይ አምላኬ እንዲሁ በምድር ትሁን ጌታዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የወይኑ ቦታ አሄ (እህህ) የወይኑ ቦታ አወይ የወይኑ ቦታ (አሄ እህህ) የወይኑ ቦታ በአግባብ ተቆፍሮ (አሄሄ) ድንጋይ ተለቅሞ (ኦ) ምርጥ የተባለን ዘር ከእርሱ ዘንዳ ከእርሱ ዘንታ ተክሎ ኧረ እኔስ አልገባኝም (አሄሄ) መራራ ማፍራቱ ይሁን ክፉ ፍሬ (አሃሃህ) ለጌታው መስጠቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በፍሬያማው በዚያ ኮረብታ ላይ በምድር ሆኜ ዜጋ የሰማይ ዘመኔ ሙሉ አንተ እንድትገዛኝ ፈቃዴን እሰጥሃለሁ መሻቴ ይህ ነው ከእግሮችህ ስር ልሁን ጌታዬ እርሱ ነው ክብር ያ ነው ምርጫዬ አዎ ያ ነው ምርጫዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የወይኑ ቦታ አሄ (እህህ) የወይኑ ቦታ አወይ የወይኑ ቦታ (አሄ እህህ) የወይኑ ቦታ በአግባብ ተቆፍሮ (አሄሄ) ድንጋይ ተለቅሞ (ኦ) ምርጥ የተባለን ዘር ከእርሱ ዘንዳ ከእርሱ ዘንታ ተክሎ ኧረ እኔስ አልገባኝም (አሄሄ) መራራ ማፍራቱ ይሁን ክፉ ፍሬ (አሃሃህ) ለጌታው መስጠቱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የጌቴሴማኒ የዕምባ ተክል የቀራንዮ የደሙ ፍሬ ብቅለት ጣ እሜ እንዳይሆን ደርሶ መራራ ለመብል ሲታይ ሲያጐመራ አምላኬ እግዚአብሔር ፈቃድህ ይግዛኝ አውቃለሁ የእኔ ከቶ እንዳይጠቅመኝ አዎ ከቶ አይጠቅመኝ የወይኑ ቦታ አሄ (እህህ) የወይኑ ቦታ አወይ የወይኑ ቦታ (አሄ እህህ) የወይኑ ቦታ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ