Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የጌታ ልጅ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የጌታ የጌታ ልጅ የኢየሱስ ልጅ ቀና በል እንጂ የአባቴ የአምላኬ ልጅ የኢየሱስ ልጅ ኮራ በል እንጂ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጠላት ሲቆዝም ያቀርቅር እንጂ ቀና ቀና በል የጌታ ልጅ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እርሱን ለፈራው ላከበረው እስከ ሺህ ትውልድ በረከት ነው ጌታን ተማምኖ የለም ዝምታ በእርግጥ ተሰብሯል ይመለክ ጌታ ከዚህ በፊት የለመድኩት የጠየኩት ያሳየሁት ነገር (፪x) ዞሮ ገባ እጄ ገባ አልቀረብኝ እግዚአብሔር ሲናገር ነገር ዙፋኑ ስር መቅደሱ ስር ማደሪያው ስር ስለምነው ውዬ (፪x) አላፈርኩም አልከሰርኩም ተሳካልኝ ጌታ ጌታን ብዬ (፪x) ብዬማ ጌታ አለ ብዬ ብዬማ ታለምአልኜ ብዬማ ነገር ተሳካ ብዬማ እርሱን ለምኜ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የኢየሱስ ውለታው የበዛባችሁ ቅኔን ተቀኙለት እልል ብላችሁ ለክብሩ የሚሆን አምጡ ምሥጋና እስቲ ጨምሩለት ቅዱስ ነውና ደግሞ ለጌታ የምን ዝምታ ደግሞ ለጌታ ከበሮ ይመታ ደግሞ ለጌታ ሳመልከው ውዬ ደግሞ ለጌታ ሳመልከው ይነጋ የጌታ የጌታ ልጅ የኢየሱስ ልጅ ቀና በል እንጂ የአባቴ የአምላኬ ልጅ የኢየሱስ ልጅ ኮራ በል እንጂ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መንግሥተ ሠማይ የጀግና አገር የእኛም አገር ነች በዚያ እንድንኖር በምድር መቶ እጥፍ በላይ ደስታ ትልቅ ዕድል ነው መሆን የጌታ አክሊል ያገኛል ድል ያነሳው ለእግዚአብሔር ኖሮ የጨረሰው ኢየሱሴን ተቀብሎ . (1) . ጌታ ንጉሥ ያደረገውን ሰውን እንደ እርሱ የለም የታደለ ምስጉን ትውልድ ከሞት ያዳነው ሰው ውኃው ተባርኮለት ደዌ ችግር ተወግዶለት ሞትን ተዘልሎ ተቀምጧል እንደ አንበሳ አርፏል በድፍረት ሕይወት እርሱማ ያመስግነው እርሱማ ባለ ዕዳ ነው እርሱማ ማቁ ተቀዶ እርሱማ ሊዘምረው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የኢየሱስ ውለታው የበዛባችሁ ቅኔን ተቀኙለት እልል ብላችሁ ለክብሩ የሚሆን አምጡ ምሥጋና እስቲ ጨምሩለት ቅዱስ ነውና ደግሞ ለጌታ የምን ዝምታ ደግሞ ለጌታ ከበሮ ይመታ ደግሞ ለጌታ ሳመልከው ውዬ ደግሞ ለጌታ ሳመልከው ይነጋ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እርሱማ ያመስግነው እርሱማ ባለ ዕዳ ነው እርሱማ ማቁ ተቀዶ እርሱማ ሊዘምረው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ