Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የጌታ ስራ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል የጌታ ሥራ እጅጉን በዝቷል ከየት አንስቼ ስንቱን ላስታውስ በየማለዳ ሁልጊዜ አዲስ ነግሮ ሊጨርስ ማነው የቻለ ተዓምራቶቹን እያስተዋለ የጌታን ክብር ታላቅነቱን የፍቅሩን ብዛት ደግሞ ጥልቀቱን ከመታወቅም ሁሉ ያለፈ ከህሊናችን ሞልቶ የተረፈ ነውና ታላቅ ሥራው ብዙ ለዚህ ለጌታ ምሥጋናውን አብዙ ይሄ ሁሉ ፍጥረት የሚያመሰግንህ ይሄ ሁሉ ክብር ለአንተ የተገባ ስለሆንክ ገዢ ብርቱና ገናና አሁንም አሁንም ይብዛልህ ምሥጋና ፍጥረታት በሙሉ በግዛትህ ናቸው ስለዚህም በአንተ ብዙ ደስታ አላቸው በራሳቸው ቋንቋ ይመሰክራሉ የእግዚአብሔር ሥራ ፍጥረት ነን እያሉ ሃሌሉያ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የለህም መሳይ (፫x) በምድር በሰማይ የለህም እኩያ (፫x) ኦ ሃሌሉያ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በደማቅ ብርሃን እራስክን ሰውረህ ከፍ ካሉት በላይ እጅግ ከፍ ብለህ ድካምና ዝለት ሳያውቅህ እርጅና ትናንትና ዛሬም ሁልጊዜ ገናና ንጉሥ በንግሥናው አዋቂው በዕውቀቱ ሊመስልህ ሲሞክር ሲጥር አይ ሰው ከንቱ ነገር ግን ከአንተ ጋር ሁሉን ሲያስተያይ ሁሉን ብሎ ያልፋል የለህም መሳይ ሃሌሉያ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የለህም መሳይ (፫x) በምድር በሰማይ የለህም እኩያ (፫x) ኦ ሃሌሉያ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር እንዲህ ይህን ይመስላል ተብሎ በቃላት መች ይገለጻል አንዲያ ልጁ በቀኙ ያለው ተረከው እንጂ ሌላ ማን አየው ሰማይ ተቀምጦ እግሮቹ ምድር ታላቅነቱ እንዴት ይነገር መግለጫ ቋንቋ ቢጠፋም ቃሉ እንዲሁ ብቻ ተመሥገን በሉ የቱ ተነግሮ የቱ ይተዋል የጌታ ዝና እጅጉን በዝቷል ከየት አንስቼ ስንቱን ላስታውስ በየማለዳ ሁልጊዜ አዲስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የለህም መሳይ (፫x) በምድር በሰማይ የለህም እኩያ (፫x) ኦ ሃሌሉያ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ