Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የጌቴሴማኒ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የወይኑ ቦታ አሄ እህህም የወይኑ ቦታ አወይ የወይኑ ቦታ አሄ እህህም የወይኑ ቦታ በአግባብ ተቆፍሮ አሄሄ ድንጋይም ተለቅሞ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኦ ምርጥ የተባለን ዘር ከእርሱ ዘንዳ ከእርሱ ዘንታ ተክሎ ኧረ እኔስ አልገባኝም አሄሄ መራራ ማፍራቱ ይህን ክፉ ፍሬ አሃሃም ለጌታው መስጠቱ ለረጅም ከፍታ በአንተ ልብ የታጩ ከፈቃድህ ርቀው በአጭር ተቀጩ እንዲያ ከመሆን አድነኝ ጌታ ፈቃድህ ያግኘኝ ከጥፋት ፈንታ የእኔ አይሁን ግዣኝ አባቴ ያልያ ግን ውድቀት ነው ከንቱ ልፋቴ አዎ ከንቱ ልፋቴ ፈቃድህ እንደሆነች በሰማይ አምላኬ እንዲሁ በምድርም ትሁን ጌታዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የወይኑ ቦታ አሄ እህህም የወይኑ ቦታ አወይ የወይኑ ቦታ አሄ እህህም የወይኑ ቦታ በአግባብ ተቆፍሮ አሄሄ ድንጋይም ተለቅሞ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኦ ምርጥ የተባለ ዘር ከእርሱ ዘንዳ ከእርሱ ዘንታ ተክሎ ኧረ እኔስ አልገባኝም አሄሄ መራራ ማፍራቱ ይህን ክፉ ፍሬ አሃሃም ለጌታው መስጠቱ በፍሬያማው በዚያ ኮረብታ ላይ በምድር ሆኜ ዜጋዬ የሰማይ ዘመኔን ሙሉ አንተ እንድትገዛኝ ፈቃዴን እሰጥሃለሁ መሻቴ ይህ ነው ከእግሮቼ ስር ልሁን ጌታዬ እርሱ ነው ክብር ያ ነው ምርጫዬ አዎ ያ ነው ምርጫዬ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የወይኑ ቦታ አሄ እህህም የወይኑ ቦታ አወይ የወይኑ ቦታ አሄ እህህም የወይኑ ቦታ በአግባብ ተቆፍሮ አሄሄ ድንጋይም ተለቅሞ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኦ ምርጥ የተባለ ዘር ከእርሱ ዘንዳ ከእርሱ ዘንታ ተክሎ ኧረ እኔስ አልገባኝም አሄሄ መራራ ማፍራቱ ይህን ክፉ ፍሬ አሃሃም ለጌታው መስጠቱ የጌቴሴማኒ የእምባ ተክልህ የቀራንዮ የደምህ ፍሬ ብቅለትህ ጣዕሜ እንዳይሆን ደርሶ መራራ ለመብል ሲታይ ሲያጐመራ አምላኬ እግዚአብሔር ፈቅድህ ይግዛኝ አውቃለሁ የእኔ ከቶ እንዳይጠቅመኝ አዎ ከቶ አይጠቅመኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የወይኑ ቦታ አሄ እህህም የወይኑ ቦታ አወይ የወይኑ ቦታ አሄ እህህም የወይኑ ቦታ በአግባብ ተቆፍሮ አሄሄ ድንጋይም ተለቅሞ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኦ ምርጥ የተባለ ዘር ከእርሱ ዘንዳ ከእርሱ ዘንታ ተክሎ ኧረ እኔስ አልገባኝም አሄሄ መራራ ማፍራቱ ይህን ክፉ ፍሬ አሃሃም ለጌታው መስጠቱ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ