Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይሄ ነው እግዚአብሔር"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ (፪x) ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፀሐይ ምትወጣ በስተምስራቅ በኩል ሲመሽባት ደግሞ በስተምዕራብ ብትሆን ማንም አይገረምም በነዚህ ድርጊቷ ወግና ስርአቷ ልክ ከጥንት ፍጥረቷ አንድ ቀን በደቡብ ብትወጣ በድንገት ሲመሽባት ደግሞ ሰሜንን ብትመርጥ ያኔ እንግዳ ነገር ለሁሉም ይሆናል ለእኔ ግን አምላኬ ከዚህ በላይ አድርጓል ጉድ ተባለ ሆኖ ያልተጠበቀ ተሰራልኝ በዓለም ያልታወቀ እርሱ ሚለው የመዳኔ ነገር ከሞት የመትረፌ አያልቅም ቢነገር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እንዲህ በቀላሉ እንደዋዛ ታልፎ ሊተው አይቻልም አያስቀምጥ አርፎ ውስጡ የተቀመጠው ምህረቱ የገባው ይነዘንዘዋል ቀን ከሌት ውለታው ቢያቅተኝ ቢቸግረኝ ዝም ማለት ጉባኤ መጣሁኝ ሕዝቡ ባለበት እኔ እያስታወስኩኝ ያረገውን ስራ አምልኮን ልሰዋ ከጉባኤው ጋራ የገባው ሰው የተደረገለት ያላስቻለው ውለታው ያለበት ይነሳና አብሮኝ ከፍ ያድርገው ምህረትና ፍቅር እሰከ ዘለዓለም ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በመስቀል ላይ ለእኔ የሰራውን ስራ ቀንም ሆነ ሌሊት ሁልጊዜ ባወራ ቃላት አይበቃኝም ዓረፍተ ነገሮች እንጂ የእርሱ ስራ አያልቅም እንደ ሌሎች ዕልልታና አምልኮ ላምላኬ ሳላስቀር በምሥጋና ፊቱ ከመቅረብ በስተቀር ሌላ ምን ምርጫ አለኝ ለእርሱ የምሰጠው ገና ጨማምሬ ምሥጋና እሰዋለሁ መቼ ያልቃል ቢወራ ቢወራ ተናግሬ መቼም አያበቃ እርሱም ቢሆን የመዳኔ ነገር የመስቀሉ ስራ አያልቅም ቢነገር (፬x) የኢየሱስ ስራ አያልቅም ቢነገር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"ጸሎት ሰዓት"
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የችግር ቋጠሮ ውስብስብ ሲልብህ መግቢያ መውጫ ጠፍቶህ ግራ ሲያጋባህ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ደግሞ ሲፈታታ ችግር ሁሉ ሲተን የትላንት ጨለማ እንደጉም ሲበተን አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንተን እንዳላመልክ ከፍታው ዝቅታ ከቶ አያግደኝም አይጠፋኝ ዕልልታ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ውስጤ ቅኔ ሞልቷል ከገጠመኝ በላይ አምላኬ እግዚአብሔር ነህና ኤልሻዳይ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
7
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሁሉም ነገር ጠፍቶ በቤቴ የሚበላ ያልጠበኩት ነገር ሲሆንብኝ ሌላ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ደግሞ በጐጆዬ በረከት ሲሞላ ሁሉም ነገር ሞልቶ ሲተርፈኝ ለሌላ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
8
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሲሞላ ዘምሬ ሲጐድል ላላለቅስ በምንም ሁኔታ አምልኮ አልቀንስም አንተ ከሁሉም በላይ ነህ እታመንሃለሁ በምሥጋና ሆኜ ድል እንደምትሰጠኝ በስምህ አምኜ አንተ ከሁሉም በላይ ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አተገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ