Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይሄ ነው ንጉሤ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሰው ያልቻለውን የሚችለው ኢየሱስ ነው የተዘጋውን ማህተም የፈታ ኢየሱስ ጌታ እልፍ ኣላፋት ቅዱስ እያሉ ሚሰግዱለት ግርማዊነቱ ህያው ንጉስ ጌታ ኢየሱስ ወንበሩ በሰው የተደፈረ ግርማዊ አይባል ሞቶ የቀረ የእውነት ግርማዊ አንድ ንጉስ ሞትን ያሸነፈ ጌታ ኢየሱስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሞት ተነሳ (ኢየሱስ) (፪x) መቃብሩን (ኢየሱስ) ባዶ አደረገው (ኢየሱስ) የይሁዳ ነገድ (ኢየሱስ) ሞአ አንበሳው (ኢየሱስ) አንበሳው ኢየሱስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከጥንት ጀምሮ ያለ የነበረ ዙፋኑ ጽኑ ነው ከቶ ያልተደፈረ ጉልበት ያለው ሁሉ ሚንብረከክለት አጋንንት ለስሙ ሚንቀጠቀጡለት እርሱ የዘጋውን የሚከፍት የለ የከፈተውን ሚዘጋ የለ በሰማይ በምድር የሌለው አቻ ንጉሰ ነገስት ኢየሱስ ብቻ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፊቱ እንደ ፀሐይ (ኢየሱስ) የሚያበራ ነው (ኢየሱስ) ከበረዶ ይልቅ (ኢየሱስ) ጸጉሩ ነጭ ነው (ኢየሱስ) ዓይኖቹ እንደሳት (ኢየሱስ) ነበልባል ናቸው (ኢየሱስ) እንደ ብዙ ውሆች (ኢየሱስ) ድምጹ አስፈሪ ነው (ኢየሱስ) ዮሐንስ አለ (ኢየሱስ) በክብር ቢያየው (ኢየሱስ) ፊቱ ወደኩኝ (ኢየሱስ) እንደ ሞተ ሰው (ኢየሱስ) ይሄ ነው ንጉሥ (ኢየሱስ) (፪x) እንዲህ ነው ንጉሥ (ኢየሱስ) (፪x) አንበሳው (ኢየሱስ) (፪x) ይገባዋል (ኢየሱስ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ንጉስ መባል የተገባው ዝጉን ማህተም የፈታው ለሌላ አንሰጥም ክብሩን ሞትና ትንሳኤውን መባል ያለበት ሞአንበሳ ሞትን ድል አድርጎ ለተነሳ ሰማይ ያረገ በደመና ዳግም ሚመጣ እንደገና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይሄ ነው ንጉሥ (ኢየሱስ) (፬x) አንበሳው ኢየሱስ (፪x) ኢየሱስ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የደስታዬን ዕልልታ (፪x) ንጉሥ ለሆነው ጌታ የደስታዬን ዕልልታ (፪x) አስማለሁ ለጌታ የደስታዬን ጩኸት (፪x) ለንጉሠ ነገሥት የደስታዬን ጩኸት (፪x) እስቲ ልጩኽለት መንፈስ ቅዱስ እስቲ ናልኝ ኢየሱስን አክብርልኝ የውስጤ ጥማት መሻቴ ወልድ ሲከብር በሕይወቴ አምልኮ የሚያምርብኝ ጎኔ ስትቆምልኝ በመውጣት መግባቴ ላይ ንጉሳችን ሁን የበላይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሁንልኝ የበላይ (፬x) ሁንልኝ የበላይ (፬x) የበላይ (፬x) የበላይ (፬x) የበላይ የበላይ እህህህም የበላይ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ