Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይሄ ነው የእኔ ጌታ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይሄ ነው የእኔ ጌታ ፤ ታሪኬን የለወጠው መራራውን ያጣፈጠልኝ ፤ ሕይወቴን መልክ የሰጠው (፪x) እኔስ ለዚህ ጌታ እኖርለታለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከኖርኩለት በላይ እኖርለታለሁ እኔስ ለኢየሱሴ እኖርለታለሁ ከሆንኩለት በላይ እሆንለታለሁ ከልካዩ ከልክሎት ገድቦት ነው እንጂ ሲያስገመግም መጥቶ ማዐበሉ ከደጅ ነገር ተገልብጦ መርገሙ በባርኮት ለሞት የታጨው ሰው በዝቶለታል ሕይወት አዎ ልዘምርለት ፤ አዎ ልቀኝለት አዎ በእርሱ አይደለም ወይ እኔ ሰው የሆንኩት ገና ስለእርሱ ክብር ፤ ገና ስለእርሱ ዝና ገና እኔ ዘምሬ ፤ ገና መች ጠገብኩና ገና ከሆንኩት በላይ ፤ ገና ብሆን ሲያንስ ነው ገና ያደረገልኝን ፤ ገና እኔ ነኝ የማውቀው በእሳት ውስጥ አለፌያለሁ አላቃጠለኝም በውኃም አልፌያለሁ አላሰጠመኝም ምህረቱ እንደጋሻ እየከለለኝ የትላንትና ሃዘኔ ጌታ አስረሳኝ ምን ልበል ምን ልናገር ተመስገን ከማለት በቀር እርሱ ነው ሰው ያደረገኝ ትላንትን እያሻገረኝ ቀን አለህ ስለው ቀን ሰጠኝ ከቀን በላይ ቀን አሳየኝ ቀን በቀን ምህረቱ በዝቶ አቆመኝ ቅኔውን ሞልቶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይሄ ነው የእኔ ጌታ ፤ ታሪኬን የለወጠው መራራውን ያጣፈጠልኝ ፤ ሕይወቴን መልክ የሰጠው (፪x) እኔስ ለዚህ ጌታ እኖርለታለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከሆንኩለት በላይ እሆንለታለሁ እኔስ ለኢየሱሴ እኖርለታለሁ ከሆንኩለት በላይ እሆንለታለሁ ደመናም ሳይታይ ንፋስም ሳይኖር ሁሉን ከላይ አዞ የሚያሰማምር ጌታ አይደለም ወይ ሁሌም ሁሉን ቻይ በስራው ትክክል የሌለው ከልካይ አዎ ልዘምርለት ፤ አዎ ልቀኝለት አዎ በእርሱ አይደለም ወይ እኔ ሰው የሆንኩት ገና ስለእርሱ ክብር ፤ ገና ስለእርሱ ዝና ገና እኔ ዘምሬ ፤ ገና መች ጠገብኩና ገና ከሆንኩት በላይ ፤ ገና ብሆን ሲያንስ ነው ገና ያደረገልኝን ፤ ገና እኔ ነኝ የማውቀው ትሞትብኛለህ አልልም ሕያው ነህ ትቀርብኛለህ አልልም ቅርቤ ነህ ትከዳኛለህ ነህ አልልም ታማኝ ነህ አምላኬ ከምንም ከማንም ልዩ ነህ ልዩ ነህ የእኔ ጌታ ለእኔ ልዩ ነህ ልዩ ነህ የእኔ ወዳጅ ለእኔ ልዩ ነህ ልዩ ነህ የእኔ ጌታ ለእኔ ልዩ ነህ (አንተ ልዩ) ልዩ ነህ ኢየሱሴ ለእኔ ልዩ ነህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ