Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይኽው"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አሃ አሃ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለድል እንጂ ለሽንፈት እኔ አልተጠራሁም (፪x) ጌታዬ ሲጠራኝ ከዚያ ከጨለማ እባብና ጊንጡን እንድረግጥ ነውና እየሱስ ሲያወጣኝ ከዚያ ከጨለማ እባብና ጊንጡን እንድረግጥ ነውና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በማይመች ነገር የሚመቸው ጌታ አሃሃ ከእኔ ጋር ስላለ በድፍረት እላለሁ እየሱስ ነው ጌታ (፪x) ድል አድራጊዉ ጌታ ድል ያንተ ነዉ ብሏል ጠላቴ ሆይ ስማ ድል መንሳትስ የታል አሸናፊው ጌታ ድል ያንተ ነው ብሏል ጠላቴ ሆይ ስማ ድል መንሳትስ የታል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለድል እንጂ ለሽንፈት እኔ አልተጠራሁም (፪x) ጌታዬ ሲጠራኝ ከዚያ ከጨለማ እባብና ጊንጡን እንድረግጥ ነውና እየሱስ ሲያወጣኝ ከዚያ ከጨለማ እባብና ጊንጡን እንድረግጥ ነውና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የምሞትበት ተሽሯል አዋጁ ትዕዛዝ አውጥቷል ታሪክን ለዋጩ መስንቆዬም ይውረድ ከተሰቀለበት ለአሸናፊው ጌታ መዝሙር ይዜምበት በአዲስ ምስጋና በዕልልታ ሆታ ፊቱ እገባለሁ ከፍ ይበል ጌታ ይኽው ሽብሸባ ይኽው ስግደቴ ድልን ስለሰጠኝ ለመድሃኒቴ ለሆነኝ ጉልበቴ ይኽው ስግደቴ ይኽው እኔነቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይኽው ተቀበለው ጌታ ይኽው ላንተ ያለኝ ዕልልታ ይኽው ተቀበለው አባ ይኽው ላንተ ያለኝ ጥብጨባ ይኽው ይኽው አምልኮው ይኽው ይኽው ይኽው ዝማሬዉ ይኽው ይኽው ይኽው ሽብሸባው ይኽው ይኽው ይኽው ዕልልታው ይኽው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ጨለማዬ በራ የፅድቅ ፀሃይ ወጣ የመጐብኘት ዘመን ይኽው ለእኔ መጣ እንዲሁ አልቀረሁም በመድረ በዳ ላይ ዘንበለ ብሎልኛል ጌታዬ ከሰማይ ስሙ ከፍ ይበል ይወደስ ይግነን የአምልኮ ሽታ ቤቱን የሙላልኝ በጠላቴ ላይ ድልን ለሰጠኝ ለዚህ ለጌታ እልልታ አለኝ ዝማሬ አለኝ ሽብሸባ አለኝ አምልኮ አለኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይኽው ተቀበለው ጌታ ይኽው ላንተ ያለኝ ዕልልታ ይኽው ተቀበለው አባ ይኽው ላንተ ያለኝ ጥብጨባ ይኽው ይኽው አምልኮው ይኽው ይኽው ይኽው ዝማሬዉ ይኽው ይኽው ይኽው ሽብሸባው ይኽው ይኽው ይኽው ዕልልታው ይኽው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ