Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይሄውና ልቤ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልቤን ይኽው እያት ወደ አንተ መልሳት ልቤን ይኸው እያት እንደ አንተ አድርጋት በሰው ልብ ብዙ ሃሳብ ምኞት ይገኛል ዘወትር ከራሱ ጋር ሁሌ ያወራል አንደኛው ስለምድር ሁሌ ያስባል ያ ደግሞ ሰማያዊውን ይናፍቃል ይህ ልቤ የሚመኘው አንተን ካልሆነ መኖሩ ትርጉም የለው ያው ከንቱ ሆነ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ይሄውና ልቤ) በአንተ ይሞላ አንተን ይናፍቅ አንተን ይጠማ (ይሄውና ልቤ) የእኔ አትሁን የአንተ አድርጋት ውሰዳትና (ይሄውና ልቤ) እባክህ ልጄ ልብህን ስጠኝ ብለሃልና (ይሄውና ልቤ) እስቲ ለውጣት የአንተ ዐይነት ልብ አድርገህ ቃኛት (ይሄውና ልቤ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዘምሮ አጨብጭቦ ዘሎ ይወጣና ያለቅሳል እንደገና ቤቱ ይገባና በምድር ብዙ አሉ ልብ የሚጐዱ መሽገው በጨለማ የሚናደፉ ጠብቃት ይህቺ ልቤ እንዳትጐዳ አበርታኝ ልቤ ሁልጊዜ በአንተ ትጽና
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ይሄውና ልቤ) በምድር አሉ ከጐኔ ሆነው ልብ የሚገድሉ (ይሄውና ልቤ) ሊያሳዝኗት ልቤን ለመጣል የሚማማሉ (ይሄውና ልቤ) እኔ ከያዝኳት በትንሽ ነገር ትሸነፋለች (ይሄውና ልቤ) አንተ ከያዝካት ሁልጊዜ ደስታ ሁሌ ብርቱ ነች (ይሄውና ልቤ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልቤን ይኽው እያት ወደ አንተ መልሳት ልቤን ይኸው እያት እንደ አንተ አድርጋት አምላኬ ጌታዬ ነህ ገዢዬ ብዬ ግን ሌላ ነገር በልቤ ላይ አዝዬ ወንድሜን አብሮኝ ያለውን እየጠላ ቂም ይዞ ሲጸልይ ሲዘምር አይፈራ ይህ ልቤ ይቅርታን ማድረግ ካላወቀ ከአንተ የሚያገኘው ምህረት አለቀ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ይሄውና ልቤ) ማይገባውን አስቀመጠና ይሄው ተበላሸ (ይሄውና ልቤ) በሰው እያዘነ ውስጡን ውስጡን ግን ልቤ ቆሸሸ (ይሄውና ልቤ) እስቲ ለውጠው ይህ ካልሆነ እጐዳለሁና (ይሄውና ልቤ) ንጹህ ልብ ስጠኝ አንተን ለማየት አልችልምና (ይሄውና ልቤ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ወጣሁኝ ተሳካልኝ ሆነልኝ ብዬ ሌት ተቀን ሳመሰግን በዝቶ ደስታዬ የእኔን መውደቅና ሃዘን የሚመኝ ይመጣል ከወጣሁበት ሊያወርደኝ ይህ ልቤ አንተን አምኖ ካልጠነከረ ይረታል መጨረሻው ያው ተሰበረ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ይሄውና ልቤ) የእኔን መሳካት መከናወኔን ክፉ ሲሰማ (ይሄውና ልቤ) ብዙ ይተጋል ከአንተ ሊለየኝ ልቤን ሊያደማ (ይሄውና ልቤ) ካልጠነከረ የአንተ ለመሆን ካላመረረ (ይሄውና ልቤ) ቶሎ ይረታል በአንተ ፍቅር ካልተቃጠለ (ይሄውና ልቤ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አንዳንዴ ይሄ ልቤ ይጠራጠራል ስትዘገይ የማትሰማውም ይመስለዋል ነገሮች ብዙ በላዩ ሲከብዱበት ሲያዝን የተናገርከው ሲጠፉበት ለሚያልፍ ከእኔ ጋራ ለማይቆየዉ ሲሸነፍ ይሄውልህ ጌታ እየዉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
(ይሄውና ልቤ) በፍፁም ልብህ ታመን ያልከው እረሳሁና (ይሄውና ልቤ) ተጠራጠረ የማያልፍ መስሎት ደነበረና (ይሄውና ልቤ) ኧረ ፈውሰው ከሃሳብህ ጋር እስኪ አስማማው (ይሄውና ልቤ) ይኸው ለውጠው ልብህን ክደህ ??? እጠበው (ይሄውና ልቤ)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልቤን ይኽው እያት ወደ አንተ መልሳት ልቤን ይኸው እያት እንደ አንተ አድርጋት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ