Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የሕይወት ውኃ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእኔ ሙግት የእኔ ክርክር ማንነቱን ሳልውቀው ነበር የሕይወቴ ቁልፍ በእጁ እንዳለ ያስተዋልኩት ዘግይቼ ነበር ጉዴን ውስጤን አውቆ የነገረኝ ወደ ሕይወት መንገድ የመለሰኝ ለካስ ይሄ ጌታ ኢኢየሱስ ነው ማን መሆንህን አውቄያለሁ የሕይወት ውኃት ሰጣለህ አንተ የምትሰጠውን የሚጠጣ ዳግም እንዳይጠማው ታረካለህ ኢየሱስ የሕይወት ውኃ ነህ ከያዕቆብ ጉድጓዶች የመነጨ ውሃ ከቶ አያሻግርም የዓለምን በረሃ አንተ ግን ኢኢየሱስ የምትሰጠው ለዘላለም ሕይወት የሚያዘልቅ ነው የዘላለም ነው ማን መሆንህን አውቄያለሁ የሕይወት ውኃት ሰጣለህ አንተ የምትሰጠውን የሚጠጣ ዳግም እንዳይጠማው ታረካለህ ኢየሱስ የሕይወት ውኃ ነህ ከሰማይ ወረደ የሕይወት እንጀራ ዘላለም እንድኖር ከእርሱ ስበላ ወዶ በፈቃዱ ራሱን አቀረበ ደግ ቸር ጌታዬ ለነፍሴ ያሰበ ለነፍሴ ያሰበ ከእንግዲህ ከአንተ ወደት እሄዳለሁ ከአንተ ወዴት የሕይወት ውኃ መሆንህን አውቄያለሁ ከአንተ ወዴት እኔማ ከአንተ ወዴት እሄዳለሁ ከአንተ ወዴት የሕይወት ቃል መሆንህን አውቄያለሁ ከአንተ ወዴት ከእንግዲህማ ከአንተ ወደት እሄዳለሁ ከአንተ ወዴት የሕይወት ውኃ መሆንህን አውቄያለሁ ከአንተ ወዴት እኔማ ከአንተ ወዴት እሄዳለሁ ከአንተ ወዴት የሕይወት ቃል መሆንህን አውቄያለሁ ከአንተ ወዴት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ