Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የሕይወቴ ባለቤት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ይሁን በሚል ቃልህ ብቻ ሰማያት ፀኑ ይሁን በሚል ቃልህ ብቻ ይኸው ዓለሙ አይተን የማንጨርሰውን በእድሜ ልካችን ይሁን ይሁን ብለህ ብቻ አበጀኸልን (፪x) የስልጣንህ ቃል ካፍህ ሲወጣ ያልነበረው ወደ መኖር መጣ ታዘዘ ሁሉም ብብልሃትህ አንተ እንዳሰብከው እንዳየህለት (፪x) ምንጩ አንተ ነህ የእኔ መገኛ ስኖርም በአንተ የአንተ ጥገኛ ትንፋሼን እንኳን ከአንተ ተውሼ እንዳከብርበት አንተን መልሼ እኔ አላውቀውም የፀጉሬን ቁጥር አንተ ግን ቆጥረዋለህ እኔ አላውቀውም የዘመኔን ልክ አንተ ለክተኸዋል እኔማ በእኔ አልመጣሁም እኔን እኔ አልመራውም እኔነቴን እኔ አልወሰንኩም እኔ የእኔ አይደለሁም (፪x) መረጥክለኝ ትውልድ ሀገሬን መረጥክለኝ ዘሬን ጐሳዬን መረጥክልኝ እናት አባቴን መረጥክልኝ መልኬን ፆታዬን ይሁና አንተ ያሰብክልኝ ይሁና የወደደክልኝ ይሁና የመረጥክልኝ ይሁን አሜን ይሁንልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የህይወቴ ጌታዋ የህይወቴ ተጠሪዋ የህይወቴ ባለቤት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር ነው በእውነት (፪x) ስራ ሰሪውን ለምን እንደዚህ አረከኝ እንደማይለው እኔም ፍጡር ነኝ ጌታ ነው በእኔ የወደደውን ሚያደርገው ሸክላ ሰሪውን ለምን እንደዚህ አረከኝ እንደማይለው እኔም ፍጡር ነኝ ጌታ ነው በእኔ የወደደውን ሚያደርገው ስራ ሰሪውን ለምን እንደዚህ አረከኝ እንደማይለው እኔም ፍጡር ነኝ ጌታ ነው በእኔ የወደደውን የሚያደርገው ሸክላ ሰሪውን ለምን እንደዚህ መልሰኝ ቀልሰኝ አይለውም ስልጣን በእጁ ነው እንደወደደ እንደፈቃዱ ሊያደርገው ቢበላሽም አፍርሶ እንደገና ይሰራዋል ባለቤት ነዋ ሸክላ ሰሪው ሸክላው በእጁ እንዳለ የእኔም ህይወት በእግዚአብሔር እጅ ዋለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የህይወቴ ጌታዋ የህይወቴ ተጠሪዋ የህይወቴ ባለቤት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚሀብሄር ነው በእውነት (፪x) እኔማ በእኔ አልመጣሁም እኔን እኔ አልመራውም እኔነቴን እኔ አልወሰንኩም እኔ የእኔ አይደለሁም (፪x) ይሁና አንተ ያሰብክልኝ ይሁና የወደደክልኝ ይሁና የመረጥክልኝ ይሁን አሜን ይሁንልኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ