Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የሕይወቴ መመሪያ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማለዳ አግኝቼው ቀን ይናፍቀኛል ቀትር ላይ አይቼው ምሽት ይርበኛል የሕይወቴ መመሪያ ፅኑ መሠረቴ ትለዋለች ነፍሴ ቃልህ ቁርስ እራቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ባነበብኩት ቁጥር ባሰላሰልኩት በዝቶ ይበራልኛል የቃልህ እውነት ያኔ ደግሞ ነፍሴ ትረሰርሳለች የምድሩን ረስታ ወደላይ ታያለች አሁንም አሁንም ስትሻህ ደጋግማ ልክ እንደ ዋላዋ ቃልህን ስትጠማ ቢገባት ነው ነፍሴ የቃልህ ውበቱ ጠንካራውን ልቤን ማሸነፍ መርታቱ ተማርኪያለሁ በቃልህ ውበት ተስቢያለሁ ተማርኪያለሁ ሕይወቴን ለእርሱ ሰጥቻለሁ ተማርኪያለሁ በቃልህ ፍቅር ተይዣለሁ ተማርኪያለሁ ቶሎ ቶሎ ፈልገዋለሁ እየኮረኮረ ገብቶ ወደ ሕይወቴ ለውጦ አስቀረው የውስጥ ማንነቴን ልቤም ተሸነፈ ተረታ በቃልህ አምሮ ተሸላልሞ ማደሪያህ ሆነልህ እንዳንበረከከው ግዛው ሠልጥንበት በሁለንተናዬ አንተው ንገሥበት ይንቆርቆር በልቤ ምክር ተግሳፅህ ሲነጋም ሲመሽም ምን ጊዜም ልስማህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማለዳ አግኝቼው ቀን ይናፍቀኛል ቀትር ላይ አይቼው ምሽት ይርበኛል የሕይወቴ መመሪያ ፅኑ መሠረቴ ትለዋለች ነፍሴ ቃልህ ቁርስ እራቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መንፈሴም ታደሰ ውስጤ በረታታ ሲለቀቅ ወደ እኔ ቃልህ ጠዋት ማታ ከዓይኔ ላይ ተነሳ ቅርፊቱም ወደቀ የሕይወቴም ብርሃን በቃልህ ደመቀ ዛሬም አዲስ ነገም ሁሌም ነው አዲስ ሲገለጥ እውነትህ ለልብ ለመንፈስ እውነትም የሕይወት ቃል ነህ መድኃኒቴ አረፈች ከአንተ ጋር ተጣብቃ ሕይወቴ ተማርኪያለሁ በቃልህ ውበት ተስቢያለሁ ተማርኪያለሁ ሕይወቴን ለእርሱ ሰጥቻለሁ ተማርኪያለሁ በቃልህ ፍቅር ተይዣለሁ ተማርኪያለሁ ቶሎ ቶሎ ፈልገዋለሁ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ