Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ጩህ ጩህ ይለኛል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፍቅር የጎደለበት ባግባቡ እንኳን ያልኖረ አይዞ ባይ ወገን የሌለው ብቸኛ የነበረ ያለበት ድረስ መተህ ወድሃለው ስትለው ልቡን ከማፍሰስ በቀር ምንስ ሌላ አማራጭ አለው መመኪያዬ (X3) አንተው ነህ ጌታዬ (X2) ላፍታ ሳትለየኝ በድካም ሆነ በብርታት ስንት ግዜ ረዳኀኝ ባሳለፍኳቸው አመታት ልቤን ኩራት አለው ዘንድሮም ተመካብህ የማትለዋወጥ የህይወቴ ዋስትና ነህ የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበልህ እንዳመሌ ማይዘነጋ ነው አይጠፋም ከሃሳቤ ሁሌ ድቅን ይልብኛል ፍቅርህ ታትሟል በልቤ ብዙ ወጀብ አልፎ ትኩሳቱ እንደው አይበርድም ዛሬም አንተኑ ይለኛል አይለውጥህም በማንም የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበልህ እንዳመሌ ማይዘነጋ ነው አይጠፋም ከሃሳቤ ሁሌ ድቅን ይልብኛል ፍቅርህ ታትሟል በልቤ ብዙ ወጀብ አልፎ ትኩሳቱ እንደው አይበርድም ዛሬም አንተኑ ይለኛል አይለውጥህም በማንም የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበልህ እንዳመሌ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ