Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የካሳ ዘመን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
"ሰማይ ምድር ይስማኝ ፍጥረት ያድምጠኝ እግዚአብሔር ያሰበው ጸሎቱ የተሰማ ያ ሰው እኔ ነኝ እኔ ነኝ"
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በቆዘምኩበት ዘመን ፈንታ ከፍ ሊያደርገኝ ደጉ ጌታ መከራዬንም ሊያስረሳኝ ቀኑን ጠብቆ መጣልኝ ባለቀስኩበት ዘመን ፈንታ ደግሞ ሊያስቀኝ ደጉ ጌታ መከራዬንም ሊያስረሳኝ ቀኑን ጠብቆ መጣልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የካሳ ዘመን አለ ከፊቴ (፪x) ልውጣ ልውረሰው ወግድ ጠላቴ ዞርበል ጠላቴ የበቀል ቅባት ስላረፈብኝ ኪዳንህ ፈርሷል ዳግም ላትገዛኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ወራሽ ሆኜ ሳለሁ እርስት እንደሌለው የሃዘን የለቅሶ ቤቴን ልታደርገው ወገን ዘመድ ያጣ ባይተዋር ብቸኛ ብለህ ስትጣራ ጌታ መጣልኛ በሰው አቆጣጠር ቢመስል የዘገየ እውነተኛ ዳኛ መገፋቴን አየ ጠላቴ ሆይ ስማ ብወድቅ እነሳለሁ በጨለማ ብሄድ ጌታ ብርሃኔ ነው የጠራኝ እግዚአብሔር አይጥልም አውቃለሁ እንዳልሰማ የአንተን ስብከት ውሸታም ነህ የውሸት አባት ፈጣሪዬን ለእኔ ልታማ ብዙ ሞከርክ መች ልታቅማማ እኔስ የማውቀው ይሄን ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር ለእኔ መልካም ነው (እግዚአብሔር ለእኔ መልካም)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በቆዘምኩበት ዘመን ፈንታ ከፍ ሊያደርገኝ ደጉ ጌታ መከራዬንም ሊያስረሳኝ ቀኑን ጠብቆ መጣልኝ ባለቀስኩበት ዘመን ፈንታ ደግሞ ሊያስቀኝ ደጉ ጌታ መከራዬንም ሊያስረሳኝ ቀኑን ጠብቆ መጣልኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የካሳ ዘመን አለ ከፊቴ (፪x) ልውጣ ልውረሰው ወግድ ጠላቴ ዞርበል ጠላቴ የበቀል ቅባት ስላረፈብኝ ኪዳንህ ፈርሷል ዳግም ላትገዛኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከላይ አዞልኛል የሰማይ አባቴ ሞልቶ እንዲትረፈረፍ በበረከት ቤቴ የሚያስፈልገኝን:ስለሚያውቅልኝ ከእኔ ይልቅ ለእኔ የሚያስብልኝ አምላክ አለኝና እጅግ ባለጠጋ ለምንስ ልሳቀቅ እንዴት ብዬ ልሥጋ ጠላቴ ሆይ ስማ ብወድቅ እነሳለሁ በጨለማ ብሄድ ጌታ ብርሃኔ ነው የጠራኝ እግዚአብሔር አይጥልም አውቃለሁ እንዳልሰማ የአንተን ስብከት ውሸታም ነህ የውሸት አባት ፈጣሪዬን ለእኔ ልታማ ብዙ ሞከርክ መች ልታቅማማ እኔስ የማውቀው ይሄን ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር ለእኔ መልካም ነው (እግዚአብሔር ለእኔ መልካም)
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ