Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የክብር ንጉሥ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የክብር የክብር የክብር የክብር የክብር ንጉሥ ማነው እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኃያል እግዚአብሔር ነው በሰልፍም ኃያል እግዚአብሔር ነው በስራው ኃያል እግዚአብሔር ነው የጭፍሮች ኃያል (፪x) መኳንንቶች እናንት መኳንንቶች በሮችን ይከፈቱ ደጆች ይከፈቱ ይግባ የክብር ንጉሥ ወደቤቱ ኃይለኛ ጦረኛ ክንደ ብርቱ እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኃያል እግዚአብሔር ነው በሰልፍም ኃያል እግዚአብሔር ነው በስራው ኃያል እግዚአብሔር ነው የጭፍሮች ኃያል እግሮቹ የጋሉ የበረታ የበረታ በከፍታው ያለ የእኔ ጌታ የእኔ ጌታ አቅም ከቶት አያውቅ ሁሌ ብርቱ ሁሌ ብርቱ እንደገዛልኝ ያ የጥንቱ የናዝሬቱ (፪x) ፊቱ ያበራል ያበራል ዓይኑ የእሳት ነበልባል ኧረ ታጣ መሳይ እንደርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ (፪x) ጦረኛ ዛሬም እርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ነው ዛሬም እርሱ ጦረኛ ዛሬም እርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ነው ዛሬም እርሱ ማኅተሙን የፈታ የበላይ የበላይ መጀመሪያ የለው መጨረሻ ኤልሻዳይ ተዋጊ ቀንደኛ ድል አድራጊ ድል አድራጊ ሁሌም አንደኛ ነው ፋና ወጌ ፋና ወጌ (፪x) ጦረኛ ቢሉ ጦረኛ ፊት ቀዳሚ ነው አንደኛ/ዓይኑ የእሳት ነበልባል ኧረ ታጣ መሳይ እንደርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ (፪x) ጦረኛ ዛሬም እርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ነው ዛሬም እርሱ ጦረኛ ዛሬም እርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ነው ዛሬም እርሱ መኳንንቶች እናንት መኳንንቶች በሮችን ይከፈቱ ደጆች ይከፈቱ ይግባ የክብር ንጉሥ ወደቤቱ ኃይለኛ ጦረኛ ክንደ ብርቱ እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኃያል እግዚአብሔር ነው በሰልፍም ኃያል እግዚአብሔር ነው በስራው ኃያል እግዚአብሔር ነው የጭፍሮች ኃያል ጦረኛ ዛሬም እርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ነው ዛሬም እርሱ ጦረኛ ዛሬም እርሱ ጦረኛ ነው ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ዛሬም እርሱ ኃይለኛ ነው ዛሬም እርሱ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ