Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የለብኝ ኩነኔ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ካህኑ ኢያሱ ቢቆሽሽም ልብሱ ቢጠፋው ውበቱ ቢደክም ጉልበቱ አምላኩ አልተወውም አልቆበት ምህረቱ የጠላትን ምኞት አደረገበት ከንቱ ሰይጣን ቢከሰውም እያብጠነጠነ ሳር እየበተሰ ስር እየነቀለ ከሳሽም እራሱ ምስክር እራሱ ጌታ በቀባው ላይ ሲያስረዝም ምላሱን የተሰየመውን ከችሎቱ መሃል ቀና ብሎ ቢያየው የእርሱ አምላክ ኖሯል እኔ አልፈርድበትም ይሂድ ወደ ቤቱ ከስልጣኑ አይውረድ ይቀጥል ክህነቱ ተቀብዬዋለሁ ከነ ማንነቱ የጠላትን ምኞት አድርጊያለሁ ከንቱ ያዳም ዘር አፈር ስጋ ሰው መሆኑን ሳልዘነጋ የጠራሁን በእኔ ጸጋ ዋጋው አለ ከእኔው ጋር ይልቅ እድፋሙን ልብስ አውልቁለት ቶሎ መሸማቀቁ ይቅር ይሂድ ቀና ብሎ የክት ልብስ ይልበስ ከእግር እስከራሱ ከእንግዲህ ነጻ ነው ተፈቷል ኢያሱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በክርስቶስ ኢየሱስ ስራ በማመኔ የለብኝ ፤ የለብኝ ፤ የለብኝ ኩነኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቃሉ እንደሚናገር ጥንት በዖፅ አገር ኢዮብ የተባለ አንድ ሰው ነበር ፍፁምና ቅን ነው ከክፋት የራቀ አምላኩን ሚፈራ አመጽ ያላወቀ በልጅና በሃብት መባረኩን አይቶ ያሳጣው ጀመረ ቀናተኛው ቀንቶ ክሱን አዘነበው በራሱ እየማለ ስለባረከው ነው የፈራህ እያለ እስቲ የዙሪያውን አጥሩን አፍርስበት እጅህን ዘርጋና ያለውን ንካበት ያኔ ይሰድብሃል አንደበቱን ከፍቶ ማነው የሚታገስ ሃብቱን ተቀምቶ እያለ ቢከሰው ሃሰትን ቀምሞ ኢዮብ ድል አደረገ በእምነቱ ቆሞ ወዶ ሰጠኝ እግዚአብሔር ለምሥጋናው ለእርሱ ክብር ደግሞም ወዶ ከወሰደው አይጠየቅ ስልጣኑ ነው መልካሙን እንዳየ ክፉን ብንቀበል ሥሙ ብሩክ ይሁን ምሥጋናው ከፍ ይበል ሁለት እጥፍ ክሶ እግዚአብሔር ፈረደ ኢዮብ በድል ወጣ ከሳሽ ተዋረደ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በክርስቶስ ኢየሱስ ስራ በማመኔ የለብኝ ፤ የለብኝ ፤ የለብኝ ኩነኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እኔን ደስ ሲለኝ ጠላቴ ከፍቶታል መባረኬን ሲያይ እሳት ሆኖበታል ምክሩ ፈረሰበት አልሆነ እንዳሰበው እኔም ድሌን ላውጅ ጨምሮ ያንገብግበው መልካሙን ስራውን በእኔ የጀመረው ይፈጽምልኛል ጌታዬ ታማኝ ነው ሰይጣን ዘዋሪ ነው ሁሉን ያዳርሳል መክሰስ ልማዱ ነው ማንንም ይከሳል የክርስቶስን ደም ዋጋ አሳንሶ ከወንጌሉ ተስፋ ግማሹን ቀንሶ በተንኮል ሽንገላው እይተታለልን ሶኮነን ሲከሰስ ስንቱ ከቤት ዋለ ዘወትር የሚሸከም ጉድለት ድካምህን በሰማያት አለ ታላቅ ሊቀ ካህን እኔም ሆንኩኝ አንተም አንቺ ለሰይጣን ክስ አትመቺ አለንና ዋስ ጠበቃ ለሁላችን የሚበቃ ከእምነት አናፈግፍግ እንታመን እንጂ አለን በሰማያት ጽድቅ አማላጅ ሙሉ ዋጋ ከፍሎ በጸጋው አድኖኛል ሁሉን አሳልፎ ጽዮን ያገባኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በክርስቶስ ኢየሱስ ስራ በማመኔ የለብኝ ፤ የለብኝ ፤ የለብኝ ኩነኔ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ