Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የለሁበትም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሁሌ የሚገርመኝ የሚደንቀኝ አንድ ነገር ተጠቅልላ በምታልፍ ምድር መታሰቤ በእግዚአብሔር እኔን የሚገርመኝ የሚደንቀኝ አንድ ነገር ተጠቅልላ በምታልፍ ምድር መታሰቤ በእግዚአብሔር ይህንን አይተ ይህንን ቆትረ ቢዬ ምለው ስለሌለኝ እጄን በአፌ ጭናለሁ ጸጋ ከመጠን አልፎ ምህረት ከሐጢያቴ ገዝፎ በገዛ መንገዴ ስዳክር ሳብከኝ ወደ እረፍቴ በፍቅር ዓለም ሳይፈጠር የወሰንከኝ የጸጋ ክብር እንዲመሰገን ሁሉ ባንተ ካንተ ሆነልኝ ምን አዋጣሁኝ እንድትወደኝ የለሁበትም ለመዳኔ የለሁበትም ለመመረጤ እጄ የለበትም ከሆነው ቸርነት ስምህ ይባረክ ሁሉ ባንተ ምህረት የለሁበትም ለመወደዴ የለሁበትም ለመማሬ እጄ የለበትም ከሆነው ቸርነት ስምህ ይባረክ ሁሉ ባንተ ምህረት አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው ሲገርመኝ ኖራለው አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው ሲደንቀኝ ኖራለው በመዳፍህ ሽንቁ በዛ የመስቀል ጣር ተገኘች ሕይወቴ አምልጣ ከሞት ባህር እኔ ተቀበልኩኝ በነጻ ድህነትህ ዓብ ግን ከፍሎበት ነው አንዲያ ዉድ ልጁን የለሁበትም ለመዳኔ የለሁበትም ለመመረጤ እጄ የለበትም ከሆነው ቸርነት ስምህ ይባረክ ሁሉ ባንተ ምህረት የለሁበትም ለመወደዴ የለሁበትም ለመማሬ እጄ የለበትም ከሆነው ቸርነት ስምህ ይባረክ ሁሉ ባንተ ምህረት አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው ስገዛ ኖራለው አመሰግናለው አመሰግናለው አመሰግናለው ሳመልክህ ኖራለው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ