Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የለወጠኝን"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስኪ አክብሩልኝ የለወጠኝን (፪x) አዲስ ስም ሰጥቶ የቀየረኝን (፪x) ከማይጠፋው ዘር የወለደኝን (፪x) ለቤቱ አገልጋይ ያደረገኝን (፪x) እኔም ላክብረው ባለው ዘመኔ ላዳነኝ ለርሱ ለዚህ መድህኔ ብዘምርለት ሁሌ ብናገር አይበዛበትም ላረገው ነገር ስንቱን አውርቼ የቱን ልተው ውለታው በዝቷል (፪x) የማዳኑን ክንድ በእኔ ለፍጥረት ገልጧል (፪x) የእኔን መለወጥ ያየ ይበል አይበቃም (፪x) ገና እጁ አላጠረም ያድናል ሌላም (፪x) ክሩ በመርፌ የገባለት ሰው (፪x) የዓይኑም እምባ ፈሶ የታበሰው (፪x) በሩጫ ሜዳ መስመር ከያዘ (፪x) ደካማው ሲወድቅ ብርቱው ካገዘ (፪x) በመከናወን ማን ቅር ይሰኛል አእምሮ ከሌለው ግን ቅር ይለዋል ማሰብ የሚችል አእምሮው ጤነኛ መከናወንን ይወዳልና ታዲያ ምነው ቅር አላችሁ ስይዝ መስመሩን (፪x) መከናወን ሲሆንልኝ ሲያወርሰኝ ክብሩን (፪x) ከዚያ ካስጨናቂው አለም ሳመልጥ በርሬ (፪x) ተከትሎኝ መምጣት እንጂ አይጠቅምም ወሬ (፪x) ዕድሜዬን ሲጨምር ዓመት ሲበዛ (፪x) ሲያሸጋግረኝ መስሎኝ የዋዛ (፪x) ስቀልድባት በሕይወቴ ላይ (፪x) መቼ አስቻለው ሲያየኝ ከሰማይ (፪x) ለካ አስቀድሞ አስቦኝ ኖሯል የመለወጤ ጊዜያቱ ደርሷል እርሱ የመደበው ሰዓቱ አያልፍ ጌታ ኢየሱሴን አግኝቼው ሳላርፍ እኔም አላለፍኩ ከቀኑ ተማረኩለት (፪x) የርሱ ፍቅር አይሎ እንጂ ምን አረግኩለት (፪x) ምን አይቶብኝ ነው እንዳልል ራሱን አይቶ ነው (፪x) ለውጦ ከቀያየረኝ ከልካዩስ ማነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ