Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የማዕረግ መዝሙር"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የማዕረግ መዝሙር እዘምራለሁ ያከበርከኝን አንተን አከብራለሁ ምሥጋናዬን ጌታ ተቀበለው አምልኮዬን ኢየሱስ ተቀበለው (፪x) በህብህ ምሥጋናህ ውስጥ ትኖራለህና በህዝብህ አምልኮ ውስጥ ትገኛለህና እኔም አመሰግንሃለሁ ሌላ ሌላማ ምን እላለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤቱ በፈቃድህ ኃይልን ሰጥተኸኛል በፊትህም ደስታ ደስ አሰኝተኸኛል ክብሬ ዝምም እንዳትል ትዘምርልሃለች ነፍሴም ያንተን ውለታ ለሁሉ ታወራለች
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የማዕረግ መዝሙር እዘምራለሁ ያከበርከኝን አንተን አከብራለሁ ምሥጋናዬን ጌታ ተቀበለው አምልኮዬን ኢየሱስ ተቀበለው (፪x) በህብህ ምሥጋናህ ውስጥ ትኖራለህና በህዝብህ አምልኮ ውስጥ ትገኛለህና እኔም አመሰግንሃለሁ ሌላ ሌላማ ምን እላለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በሰው ልጆች ሁሉ ፊት ለእኔ ያዘጋጀሃት ለሚፈሩህም ደግሞ ሰውረህ ያስቀመጥካት አቤቱ ቸርነትህ እጅግ በዝታልኛለች የጽድቅንም ብድራት አዘጋጅታልኛለች ክብር ለአንተ ብቻ ነው ሞገስ ለአንተ ብቻ ክብር ለአንተ ብቻ ነው ሞገስ ለአንተ ብቻ ለሌለህ አቻ ፤ ለሌለህ አቻ ለሌለህ አቻ ፤ ለሌለህ አቻ (፪x) የሌለህ ተወዳዳሪ ግርማህም እጅግ አስፈሪ በሠማይና በምድር ታላቅ ነህ የእኛስ እግዚአብሔር መለወጥ በአንተ ዘንድ የለም ያው ነህ ለዘለዓለም ያው ነህ ለዘለዓለም (፪x) ክብር ለአንተ ብቻ ነው ሞገስ ለአንተ ብቻ ክብር ለአንተ ብቻ ነው ሞገስ ለአንተ ብቻ ለሌለህ አቻ ፤ ለሌለህ አቻ ለሌለህ አቻ ፤ ለሌለህ አቻ (፪x) ዝቅ ዝቅ ብዬ ከፍ አደርግሃለሁ በምሥጋና ዜማ እቀኝልሃለሁ ከፍ ካለው በላይ ከፍ ብለሃልና ላመስግንህ ዛሬ በአዲስ ምሥጋና (፪x) ለታላቅነትህ ፍጻሜ የለህም (፫x) ለኃያልነትህ ፍጽማኤ የለህም (፫x) ለታላቅነትህ ፍጻሜ የለህም (፫x) ለኃያልነትህ ፍጽማኤ የለህም (፫x) ገናና ነህ ብቻህን ገናና ነህ ገናና ነህ ብቻህን ገናና ነህ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ