Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የማንነህ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በመስቀሉ ገለጠ የፍቅሩን ዳርቻ ልጀነትን አገኘሁ በማመኔ ብቻ ላልሰሙ ልንገራቸው የማን ነህ ቢሉኝ ደም የተከፈለልኝ የኢየሱስ ነኝ እንድኖር በኩኔ በድካሜ አንገት እንድደፋ የጠላቴ አላማው ቢሆንለት እንዳይኖረኝ ተስፋ ኢየሱስ ጠበቃዬ ቀና አረገኝ በደሙ አንጽቶ በድል እራመዳለሁ ሰንሰለቴ በኢየሱስ ተፈትቶ በወንጌሉ እውነት ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ ፍርድና ኩነኔ የሊለበኝ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ በነጻነት ልኖር ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ ተደላድያለሁ ሰላሜ በዝቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ ከሳሼም መጣ ሎሴ ጠርዞ ማኅተም አትሞ ማስረጃውን ይዞ ፈራጄ ኢየሱስ ደሙ ነበረ ጠላቴም ሸሸ እየደነበረ የማን ነህ የጌታ ነኝ የማን ነህ የጌታ ነኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በመስቀሉ ገለጠ የፍቅሩን ዳርቻ ልጀነትን አገኘሁ በማመኔ ብቻ ላልሰሙ ልንገራቸው የማን ነህ ቢሉኝ ደም የተከፈለልኝ የኢየሱስ ነኝ ክእንግዲህ ወስኛለሁ በእርሱ በቻ ሕይወቴ እንዲመካ ሁሉን አሸንፋለሁ የሚረዳኝ አለ ከእኔ ጋራ ወገቤን ታጥቂያለሁ በመንፈሱ ኃይል ተሞልቼ ወደፊት እሄዳለሁ ያለፈውን የኋላዬን ትቼ በወንጌሉ እውነት ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ ፍርድና ኩነኔ የሊለበኝ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ በነጻነት ልኖር ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ ተደላድያለሁ ሰላሜ በዝቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ ከሳሼም መጣ ሎሴ ጠርዞ ማኅተም አትሞ ማስረጃውን ይዞ ፈራጄ ኢየሱስ ደሙ ነበረ ጠላቴም ሸሸ እየደነበረ የማን ነህ የጌታ ነኝ የማን ነህ የጌታ ነኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ