Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የማያልፍ ሕይወት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የማያልፍ ህይወት በጌታዬ ተዘጋጅቷል መኖሪያዬ መከራ ጭንቅ ሃዘን በኑሮ ትካዜ ከቶ የለም በዚያን ጊዜ በየሱስ ቤት በጌታዬ ወዶኛልና መርጦኛልና ሊያከብረኝ ሊያነግሰኝ ጌታ ሞቷልና ለዘላለም በምስጋና እኖራለሁ ከሱ ጋራ ጊዜው ሲደርስ የዚህ ዓለም ፍጻሜ ባይኔ አየዋለሁ ያዳነኝ ጌታዬን በእጅ ባልተሰራች ባምላኬ ከተማ ልኖር ቸኩያለሁ ከጌታዬ ጋራ የሰጠኝ ተስፋ ሲፈጸም ሲሞላ ሲመጣ አየዋለሁ በክብር ደመና በቅፅበት ዓይን እኔም ተለውጬ እቀበለዋለሁ ባየር ተነጥቄ ጌታ አልፏል ሲለኝ የቀደመው ስርዐት ኃዘንና ስቃይ ሞት የነበረበት እንባዎቼንም ሲያብስ ከአይኖቼ ናፍቀቴም ያበቃል ጌታዬን አይቼ ባዲሷ ጽዮን መካከሏ ካለው ከዙፋኑ ስር ፈልቆ ከሚፈሰው በህይወት ውሀ ከሚያፈራው ዛፍ ላይ ፍሬዋን እበላለሁ ሞትን ዳግም ሳላይ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ