Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የመዳኔ ነገር"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ደግሜ ደግሜ ብደጋግም የማይሰለቸኝ ሁሌ ብዘምር አሁንም መልሼ ብደጋግም የማይሰለቸኝ ሁሌ ብዘምር የመዳኔ ነገር ቀሎ ስለመጣ አይቀልም በሕይወቴ የመስቀሉ ስራ በክብር ታጅቦ ይመጣል ሊወስደኝ አርጐኛል ሙሽራ ሰማይ ደስታ ሆነ ዕልልታው ቀለጠ በእኔ መዳን እንዴት መታደል ነው በበጉ ዙፋን ፊት ከእርሱ ጋር መሆን አጋንንት ቢወጣ ሽባ ቢተረተር የሞተ ቢነሳ ይህም ያልፋል ምድር አይወዳደርም ይሄኛው ተአምር የመዳኔ ነገር ደግሜ ደግሜ ብደጋግም የማይሰለቸኝ ሁሌ ብዘምር አሁንም መልሼ ብደጋግም የማይሰለቸኝ ሁሌ ብዘምር የመዳኔ ነገር አማኝ ሞት አይፈራ እንግዳ ነውና በዚህ ምድር ላይ ይናፍቃል እንጂ ከአምላኩ ጋር መኖር በላይ በሰማይ ሰው ዓለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጐድል መቼ ይጠቅመዋል ከክርስቶስ ጋራ ለዘላለም መኖር ከሁሉም ይበልጣል ጠላቴ ሆይ ስማ ሞኝህን አስፈራራ ሞት አይፈራም አማኝ ሰማይ የእርሱ ስፍራ ይሄ አለኝ ብዬ ቁሳቁስ አልቆጥር የእኔ ሃብት ይሄ ነው ሞትን የሚሻገር የመዳኔ ነገር ክብር ቢሆን ያልፋል ዝና ቢሆን ያልፋል ጉልበት ቢሆን ያልፋል ሃዘን ቢሆን ያልፋል ማግኘት ቢሆን ያልፋል ማጣት ቢሆን ያልፋል የማያልፈው አንድ ነገር በሰማያት ያለ ክብር ተጽፎልኝ ስሜ በላይ ከዚህ በላይ ደስታ አለ ወይ በዚህ ነው የእኔ ደስታ ሞልቶኛል ዕልልታ ለዚህ ነው ጩኸቴ ሰማይ ቤት በመግባቴ ክብር ቢሆን ያልፋል ዝና ቢሆን ያልፋል ጉልበት ቢሆን ያልፋል ሃዘን ቢሆን ያልፋል ማግኘት ቢሆን ያልፋል ማጣት ቢሆን ያልፋል የማያልፈው አንድ ነገር በሰማያት ያለ ክብር ተጽፎልኝ ስሜ በላይ ከዚህ በላይ ደስታ አለ ወይ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ