Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የሚጤስ ጧፌን አላጠፋም"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሚጤስ ጧፌን አላጠፋህም ቅጥቅጥ ሸምበቆዬን ከቶ አልሰበርክም ምሕረትህ በእኔ እጀጉን በዝቷል የማዳን ክንድህን ዓይኔ አይቶታል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ክበር ተመስገን (፫) ዘላለም እንዳንተ ያለ የለም(፪)
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
1)ቅጥቅጥ ሸንበቆን ጌታ የት ተሰብራለህ የሚጠሰውንስም ጧፍ መች ታጠፋለህ በሕይወት ታኖራለህ እንጂ ከቶ አትሰብርም ይህ ነው ሥራህ ጌታ ክበር ለዘለዓለም እጅግ በደሌ በዝቶ የተዋረድኩ ዓይኔ ባንተ ተከፍቶ ጽድቅን አየሁ ሕይወትን ይዘህ ጌታ መጣህ ወደኔ ለነፍሴ ቤዛ ሆንክ ክበር መድሃኔ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
2)እስከ ቀራንዮ ድረስ ጉድ ተሸክመህ ነብሴ በነብስህ ሲዋጅ ታሪክ ተፈፀመ የመዳኔ ምልክት ያኔ ታተመ የሰበረኝ ሀጥያቴ ጉልበቱ አከተመ ፍቅርህ እስከሞት ለኔ የበረታ ነው ከጥፋት ጉድጓድ ደርሶ ነብሴን አዳነው በኔ መቃብር ገብተህ ህይወት ሆነሀል የሚጤሰውን ጧፌን ጌታ አብርተሀል 3)38 አመት እግሬን አጥቼ በቤተ ሳይዳ ደጃፍ በዋዛ ተኝቼ ሰው እንደማይቀርበኝም ባይንህ አየኸኝ እጆቼን ይዘህ ጌታ በእግሬ አቆምከኝ እንኳን አልጋ ልሸከም መሄድ የማልችል ፍፁም የተሳሰርኩኝ ሽባ ነበርኩኝ ታምራትህን በህይወቴ አሳየኸኝ ሌላ ምን እላለሁኝ ክበር ተመስገን 4)ወደ ባሪያህ ሕዝቂያስ ዓይንህን መልሰህ በዕድሜው ላይ 15 ዓመት ጨምረህ የፈሰሰውን ዕንባ ከዓይኖቹ አበስከው በሕይወት እንዲኖር የሱስ ፈወስከው የሕዝቅያስስ ታሪክ የሕዝቅያስ ነው ለኔ ያደረክልኝ እጅግ ድንቅ ነው በነፍስም በስጋዬም ሙት የነበርኩኝ በቀራኒዮ ፍቅርህ በሕይወት ኑር አልከኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ