Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የሚያምር ቃል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሚዛኑ ተዛብቷል ብዬ ላልኩት ጉዳይ አንተም ቸል ያልከኝ መስሎኝ የማልታይ ማጉረምረም ልጀምር ለምንን ላበዛ ላትጽናና ነፍሴ ለሊቱን በሙሉ እጆቼን ሳነሳ ላፍታ አንተን አሰብኩ ልቤን ደስደስ አለው ለቃልህ እንዲተጉ አይኖቼን ያዝካቸው ለሊት ነው ግን ከልቤ ጋራ ተጨዋወትኩኝ ነፍሴን በቃልህ አነቃቅተሃት ቆምኩኝ በረታሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ላፍታ አንተን አሰብኩ ልቤን ደስደስ አለው ለቃልህ እንዲተጉ አይኖቼን ያዝካቸው ለሊት ነው ግን ከልቤ ጋራ ተጨዋወትኩኝ ነፍሴን በቃልህ አነቃቅተሃት ቆምኩኝ በረታሁኝ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የተናገርከው ቃል አላለፈም ባህሪህ የሁሌ ነው አትጥልም አቅምን አገኘሁ ቃልክን ሳጠነጥን ስራህን ስጫወት ስናገር ምግባርህን ሰው መታመን ሳይችል ከስፍራው ቢታጣ አትልም የዛሬ አመት ላትደርስ ላትመጣ እምነቴ ተረድቶ በአንተ አቅም አግኝቼ ስንቴ ካልከኝ ደረስኩ እጆቼን ተይዤ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እምነቴ ተረድቶ በአንተ አቅም አግኝቼ ስንቴ ካልከኝ ደረስኩ እጆቼን ተይዤ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
1. ጆሮዬ ሰምቶ የነጻሁበት የሳተ ጎዳናዬን ያቀናሁበት የሚያምር ቃል ህይወት ማስዋቢያ እንደመስታወት ጉድፍን ማያ ነቅቼ ሰማሁ መልካም አገኘኝ አዕምሮዬን አድሶ ቀናውን አሳየኝ መልኩን መምሰያ አብ እንደሚወደው ድፍረቴ አይደል የአፍህ ቃል ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሚደንቅ ምክር (2) ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር የሚደንቅ በረከት (2) ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት የሚደንቅ ምክር (2) ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር የሚደንቅ በረከት (2) ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
2.ለነፍሴ እስትንፋስ ለአጥንቴ ጤና የሚጣፍጥ ነገር እንደ ወለላ ለቆዳዬ ወዝ ዘይት የሆነ ድርቀቴን ገፎ እንዲህ ያስዋበ እድሜ ማርዘሚያ ቀን መጥገቢያዬ የነገዬ ሙላት መዳረሻዬ አቋራጭ አይደል መስራቴ ለፍቶ ቃልህ ይሞላዋል ቀድሞልኝ ወጥቶ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
7
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
3. የቀኑን ክፋት ማሸንፍበት ትናንት ዘርቼ ዛሬ የማጭድበት መለምለሚያዬ እንደ ሰማይ ጠል አቅም ማግኛዬ እንድጠነክር የሚቆራርጥ በሁለቱም አፍ የተሳለ ነው ልክ እንደ ሰይፍ አጥንት ጅማቴን ዘልቆ የሚገባ የሚለውጠኝ ነው ነገዬን ማስዋቢያ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሚደንቅ ምክር (2) ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር የሚደንቅ በረከት (2) ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት የሚደንቅ ምክር (2) ስንቴ አመለጥኩበት ከጠላት ሽብር የሚደንቅ በረከት (2) ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ