Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የሙሽራው የሙሽሪት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የወንድ ሙሸራ ድምጽ የሴት ሙሸራ ድምጽ "ቸር ነውና ፤ ቸር ነውና ምህረቱ ለዘለዓለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ" ይላሉ ሙሽሮቹ ይላሉ ፤ ሙሽሮቹ ይላሉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እግዚአብሔር ቤትን ካልሰራ ሰው በከንቱ ይደክማል መሰረቱ ግን የሆነ ቤቱ ይጸናል ይቆማል ሁለትን ሰው አንድ የሚያደርግ ልዩ ችሎታ አለው ይህ ዕውቀቱ አሰራሩ ለእኛ እጅግ አስደናቂ ነው እድምተኞቻችን ብሉልን ጠጡልን ከሚሏቹህ ሌላ ቃል አላቸው ዛሬ አክብሩልን ብለው የጌቶቹን ጌታ ስንቱን አሳልፎ ቤት ለሰራላቸው ለዚህ መድሃኒያለም ከምሥጋና ሌላ የሚሰጠው የለም ከዕልልታ ሌላ የሚሰጠው የለም ከጭብጨባ ሌላ የሚሰጠው የለም ከዝማሬ ሌላ የሚሰጠው የለም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የወንድ ሙሸራ ድምጽ የሴት ሙሸራ ድምጽ "ቸር ነውና ፤ ቸር ነውና ምህረቱ ለዘለዓለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ" ይላሉ ሙሽሮቹ ይላሉ ፤ ሙሽሮቹ ይላሉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የታመነ አምላክ በእራሱ መንገዱ ያስተሳሰራቸው ከአእምሮ በላይ በሆነው ጥበቡ ያገናኛቸው ከፀሐይ በታች ባገኙት በዕድሜ ዘመኖቻቸው ጌታ ይረዳናል እያሉ ጀመሩ ደስ እያላቸው ዛሬን የደስታ ቀን ፤ የጥምረት የሃሴት ንጉሥ ካደረገው ይህን አዲሱን ቤት ፤ ወዳጅ ቤተሰቦች አብረን እንመርቀው ሚስትን ያገኘ ሰው ፤ በረከት ካገኘ ሞገስ ከሆነለት እንዲህ ላደረገው ምሥጋና ይብዛለት እንዲህ ላደረገው ጭብጨባ ይብዛለት ይህን ላደረገው እስኪ ተቀኙለት ይህን ላደረገው ዕልልታ ይብዛለት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የወንድ ሙሸራ ድምጽ የሴት ሙሸራ ድምጽ "ቸር ነውና ፤ ቸር ነውና ምህረቱ ለዘለዓለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ" ይላሉ ሙሽሮቹ ይላሉ ፤ ሙሽሮቹ ይላሉ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዛሬን የደስታ ቀን ፤ የጥምረት የሃሴት ንጉሥ ካደረገው ይህን አዲሱን ቤት ፤ ወዳጅ ቤተሰቦች አብረን እንመርቀው ሚስትን ያገኘ ሰው ፤ በረከት ካገኘ ሞገስ ከሆነለት እንዲህ ላደረገው ምሥጋና ይብዛለት እንዲህ ላደረገው ጭብጨባ ይብዛለት ይህን ላደረገው እስኪ ተቀኙለት ይህን ላደረገው ዕልልታ ይብዛለት ከምሥጋና ሌላ የሚሰጠው የለም ከዕልልታ ሌላ የሚሰጠው የለም ከጭብጨባ ሌላ የሚሰጠው የለም ከዝማሬ ሌላ የሚሰጠው የለም እንዲህ ላደረገው ምሥጋና ይብዛለት እንዲህ ላደረገው ጭብጨባ ይብዛለት ይህን ላደረገው እስኪ ተቀኙለት ይህን ላደረገው ዕልልታ ይብዛለት ከምሥጋና ሌላ የሚሰጠው የለም
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ