Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይነጫነጭ ጠላት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፀሐይ ፈነጠቀች ደረሰ ጠዋቱ ድምጼም ያስተጋባ የገደል ማሚቱ እግዚአብሔርን ልጥራ በውዳሴ አሃዱ ይነጫነጭ ጠላት ያው እንደልማዱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ተመቻችቶ ነበር እርስቱን አስፍቶ ዝምታዬ ጣፍጦት ሲቧርቅ ሰንብቶ ስለቴ ደርሶልኝ ለእግዚአብሔር ብዘምር ሽብር ተፈጠረ በዲያብሎስ ቅጥር በማለዳ ዜማ እግዚአብሔር ከበረ ክፋት ሸራቢው ግን ዲያብሎስ አፈረ እርሱ እንዳሻው ይሁን የሲኦሉ ሲሳይ እኔ ግን ልዘምር ላለው ዙፋኑ ላይ በክረምት በበጋ በህመም በጤና በክብር በውርደት በድል እንደገና በማግኘት በማጣት በትርፍ በኪሳራ ስንቱን አቋርጠናል ከእግዚአብሔር ጋራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፀሐይ ፈነጠቀች ደረሰ ጠዋቱ ድምጼም ያስተጋባ የገደል ማሚቱ እግዚአብሔርን ልጥራ በውዳሴ አሃዱ ይነጫነጭ ጠላት ያው እንደልማዱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዙሬያየን የማየው እልልም ባያሰኝ የክብሩን መስዋእት ልነፍግ እኔ ማን ነኝ በዘመነ መልካም ወይ ዘመን ቁዛሜ እወድሰዋለሁ በሰዎች ፊት ቆሜ ጆሯችንን ሰርቆ ሹክ የሚለን ጠላት ሰፍሮ ትከሻችን ሲጭንብን መዓት ማርከሻው መዝሙር ነው ለእግዚአብሔር ምሥጋና ጥንትም የኢየሱስ ሥም መች ይበገርና በክረምት በበጋ በህመም በጤና በክብር በውርደት በድል እንደገና በማግኘት በማጣት በትርፍ በኪሳራ ስንቱን አቋርጠናል ከእግዚአብሔር ጋራ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ፀሐይ ፈነጠቀች ደረሰ ጠዋቱ ድምጼም ያስተጋባ የገደል ማሚቱ እግዚአብሔርን ልጥራ በውዳሴ አሃዱ ይነጫነጭ ጠላት ያው እንደልማዱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በቃላቶች ውበት ጤም ባለው ዜማ ተነሱ እንወድስ ድምጻችን ይሰማ የልባችን ክብደት አስጨናቂው ሁሉ እንደ እያሪኮ ግንብ ይናዳል ከውሉ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ