Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የሮጡለትን ያዩታል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከአንተ በፊት የቆሰሉ ብዙ አሉ ለወንጌሉ እንደ እኔና እንደ አንተ በነጻነት ዘመን ያልተፈጠሩ ከአንቺ በፊት የተሰዉ ብዙ አሉ ለወንጌሉ እንደ እኔና እንደ አንቺ በነጻነት ዘመን ያልተፈጠሩ ከእኛ በፊት ብዙ አሉ የተሰዉ ለወንጌሉ እንደ እኛ በነጻነት ዘመን ያልተፈጠሩ ሳይሉ እጅ እግሬን ጨርቄን ማቄን በጽድቅ የኖሩ በጌታ የተጉ ለጌታ የኖሩ በሰው የተጠሉ አቤት የሮጡለትን ያዩታል ከወደላይ የክብሩ ጌታ ሲያከብራቸው በሠማይ አቤት ያዩታል ጌታን ፊት ለፊት ሳያዩት ያመኑትን የናፈቁትን በነፍሳቸው የጨከኑት በሥጋቸው ያከበሩት አይገኝም አክሊላቸው በሠማይ ነው ክፍያቸው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤት የሮጡለትን ያዩታል ከወደላይ ሆነው የባርነት ባሪያ ወጥተው ከሰውነት ተራ የእኔ የሚሉት የሌላቸው ልሩጥ ለእኔም ማያቃቸው ለወንጌል የቆሙ ለወንጌል የቀኑ ገንዘብ የማይደፍራቸው ሰልፍ ብርታታቸው አቤት የሮጡለትን ያዩታል ከወደላይ የክብሩ ጌታ ሲያከብራቸው በሠማይ አቤት ያዩታል ጌታን ፊት ለፊት ሳያዩት ያመኑትን የናፈቁት በነፍሳቸው የጨከኑት በሥጋቸው ያከበሩት አይገኝም አክሊላቸው በሠማይ ነው ክፍያቸው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አቤት ያዩታል ጌታን ፊት ለፊት ማነው ታዲያ የዘመኔ አርበኛ ለጌታ ነገር ያልተኛ ብድራቱን እዚህ ያልተቀበለ እውነት ለወንጌል የጨከነ በነጻነት ዘመን ራሱን የሰዋ ለጥቅም ያልኖረ በእምነቱ የጸና ማነው የዘመኔ ወንጌል ነጋሪ በተግባር የታየ የጽድቅ ተባባሪ ያልሆነ በፍፁም የነጻነት ባሪያ ከቶ ያልተገኘ እዚህ ሲሉት እዚያ ማነው የአቋም ሰው ዘመን ተሻጋሪ ሰልፍ እየበረታ ወንጌሉን ዘማሪ ማነው የዘመኔ ባለ አክሊል ተረኛ ለራሱ ያልኖረ ከሥጋው ጠበኛ ሞትን ጥቅሜ ብሎ በነፍሱ የጨከነ ግራ ቀኝ ያላየ ለቃሉ የታመነ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማነው የዘመኔ አርበኛ ማነው አቤት የሮጡለትም ያዩታል ከወደላይ የክብሩ ጌታ ሲያከብራቸው በሠማይ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ