Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የእሩቅ አላሚ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሩቅ አላሚ ነኝ ግን የቅርብ አዳሪ የሩቅ አሳቢ ነኝ ግን የቅርብ ተጓዥ ነዋሪ ሰፋሪ የፈቃድን ሚስጥር እሻና በብርቱ ግን ልቤ ሊኖረው አወይ ማመንታቱ በውስጥ ማንነቴ በራለሁ ከሰማይ ስጋዬ ጎትቶ ያወርደኛል ከላይ ፍቅርህ ትዝ ሲለኝ ውስጤ ይነካና አይኔ እንባ ያፈሳል ትናፍቀኝና ነፍሴ ተነቃቅታ አንተኑን ስታስብ መንፈሴ ወዲያውኑ ይጋልባል ሽቅብ መንፈሳዊነቴ ያኔ ሲበረታ ሀሌሉያ እያልኩ ከምድር ስፋታ ያልማል ይመኛል ሰማዩን ምናቤ ከደመናው በላይ ይሄዳል ሀሳቤ ያን ግዜ እንዳልደክም ምዬ ተገዝቼ ፈለግህን ልከተል ለራስ ቃል ገብቼ በአለም ማዕበል ሲመታ ግለቴ መች ይታወቀኛል ሲደክም ህይወቴ በኑሮ ገጠመኝ ከፍና ዝቅ ስል በወጣሁበት ልክ እየኝ ሳሽቆለቁል በረታሁኝ እያልኩ ዝዬ እገኛለሁ በሁለቱ ክበብ ላይ እሽከረከራለሁ ከዚህ ሟች ስጋዬ የሚለየኝ ማነው? ጥማቴም ረሀቤም አንተን ለመምሰል ነው እንደማትጥለኝ በእርግጥ አውቃለሁ ግን አንዳንዴ ራሴ ማመን እፈራለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ድሮም ፀጋህ እንጂ እኔ የቻልኩት ምንድነው? ሀይልን በምትሰጠኝ ሁሉን እችላለሁ ድሮም ፀጋህ እንጂ እኔ የቻልኩት ምንድነው ሀይልን በምትሰጠኝ ሁሉን እችላለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ቢዝል ቢደክም ስጋዬ ዳግም ሊበረታ በድካሜ ምትራራ ደጉ የኔ ጌታ እጄን በእጅህ እንደያዝክ እስከ መጨረሻው እያገዝከኝ በፀጋህ ዘልቄ እሄዳለሁ ፀጋህ እየረዳኝ እያገዝከኝ ባንተ ሁሉን እችላለሁ እችላለሁኝ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ