Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የሰላም አምላክ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አመንዝራዪቷ እንዲፈረድባት በጌታ ኢየሱስ ፊት አምጥተው አቆሟት ጌታ ግን ከእናንተ ሃጥያት የሌለበት አላቸው ይህቺን ሴት በድንጋይ ይውገራት ሁሉም ህሊናቸው ስለወቀሳቸው ወጡ ኢየሱስ ቀረ ያለሃጥያት ለብቻው ያቺ ሴት በፊቱ ቆማ ሲመለከት እኔ አልፈርድብሽም ደግመሽ አጢያት አትስሪ አላት የኢየሱስ ፍቅሩ ምህረቱ አዳናት በእግሩ ስር አረፈች ሰላም ስለሆናት ዋጋው እጅግ የብዛ ሽቶ የሞላበት የአልባጥሮስ ብልቃት ሰብራ አፈሰሰችለት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የሰላም አምላክ የሰላም ንጉሥ ኦ ኢየሱስ ኦ ኢየሱስ ምልካም ነህ ፍቅር ነህ ለሰው ሁሉ ትሆናለህ መልካም ነህ የእኔ ጌታ ፍቅር ነህ ለሰው ሁሉ መድሃኒት ነህ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ርኩስ መንፈስ ይዞት ብረት የማያስረው ከሰው ተለይቶ መቃብር ሚኖረው የሰላሙ ንጉሥ ኢየሱስ ሲገናኘው እርኩስ መንፈሱን አዞ ገስጾ አስወጣው የዚህም ሰው ልቡ ተመለሰለት ከሰው ቀላቀለው ጌታ ነጻ አድርጐት ሚቀርበው ያልነበረውን ምስራች ነጋሪ ኢየሱስ አደረገው የእርሱን ድንቅ አብሳሪ ሽባው ተፈውሶ እውሮችም አይተው ደንቆሮችም ሰምተው ለምጻሞችም ነጽተው ነፍሳቸውም ድና ከስውም እኩል ሆነው ከበሩ በኢየሱስ ሆኖ የተጻፈው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ልሸከመው ማልችለውን ከባዱን ኃጢአቴን የሰሱስ ተሸክሞ ሞቶልኛል ሞቴን እዳዬን ከፍሎልኝ ደሙ ደምስሶልኝ በዘለዓለም መጽሐፍ ስሜ ተጻፈልኝ የማይጠፋ ደስታ የማይወሰድብኝ ፈሰሰ በልቤ ኢየሱስ ፈውሶኝ የእርሱ የሆነውን የዘላላም ሰላም ጌታ ኢየሱስ ሰጠኝ ያልሆነ ከዚህ ዓለም የሰላሙ ንጉሥ የሰላሙ አለቃ ንጉሤ ሆናልኝ መቅበዝዜ አበቃ እፎይ አልኩ አረፍኩኝ እኔም እንደ ማሪያም ኢየሱስ ስለሆነኝ የሕይወቴ ሰላም
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ