Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"ይሰራል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለእግዚአብሔር የሚሳነው አለ ወይ የሚያቅተው አለ ወይ አለ ወይ ኧረ አለ ወይ ለኢየሱስ የሚሳነው አለ ወይ የሚያቅተው አለ ወይ አለ ወይ ኧረ አለ ወይ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በፍፁም የለም አልሰማሁም ከትላንት ዛሬም አላየሁም እኔ የገባኝ አንድ እውነት የእግዚአብሔር ታላቅነት ይሰራል ዛሬም ይሰራል ለሚያምን ሁሉ ይቻላል አምናለሁ እኔ አይቻለሁ ለአባቴ ሁሉ ቀላል ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለእግዚአብሔር ሁሉ ቀላል ነው ለእግዚአብሔር ሁሉ ቀላል ነው ለአባቴ ሁሉ ቀላል ነው ለጌታ ሁሉ ቀላል ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አበቃ ከእንግዲህ ለተባለ ሁሉ ሲያኖር አይቻለሁ በሕይወት እንደቃሉ መቃብር ከፍቶ የሞተን ያስነሳል እኔ የማመልከው አምላኬ ይሰራል አምላኬ ይሰራል አምላኬ ይሰራል አባቴ ይሰራል አባቴ ይሰራል ይሰራል ዛሬም ይሰራል ለሚያምን ሁሉ ይቻላል አምናለሁ እኔ አይቻለሁ ለአባቴ ሁሉ ቀላል ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለእግዚአብሔር ሁሉ ቀላል ነው ለእግዚአብሔር ሁሉ ቀላል ነው ለአባቴ ሁሉ ቀላል ነው ለጌታ ሁሉ ቀላል ነው
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነፍሴን የፈጠረ ያበጀ ሥጋዬን ሕያው ያደረገኝ ሰጥቶ እስትንፋስን ይችላል ወይ ብዬ እንዴት ልጠርጥረው እኔ ልመን እንጂ ለጌታ ቀላል ነው ለጌታ ቀላል ነው ለጌታ ቀላል ነው ለአባቴ ቀላል ነው ለኢየሱስ ቀላል ነው ለሰው የማይቻል ለኢየሱስ ይቻላል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
5
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ለሰው የማይቻል ለአባቴ ይቻላል ለሰው የማይቻል ለጌታ ይቻላል ለኢየሱስ ይቻላል ለኢየሱስ ይቻላል ለጌታ ይቻላል አዎ ይቻላል ይቻላል ይቻላል ኦሆ ይቻላል ይቻላል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
6
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሟርተኛው ቢያሟርት አይሁንለት ብሎ ሊያዘገይ ቢሞክር በረከቴን ታግሎ በአምላኬ ስም ሆኜ አሸንፈዋለሁ የኢየሱስ ስሙ ዛሬም ጉልበታም ነው ዛሬም ጉልበታም ነው ዛሬም ጉልበታም ነው ምሽግን ለማፍረስ ዛሬም ጉልበታም ነው ነፋስ ባይታይ ደመና ጭው ያለ ቢሆን በረሃ እኔስ አባቴን አውቀዋለሁ እንደሚሰራ አምነዋለሁ አያለሁ ተዐምር ሰርቶ ተዐምር ሰርቶ ጐዶሎው ሁሉ ሞልቶ ሁሉ ሞልቶ አያለሁ ተዐምር ሰርቶ ተዐምር ሰርቶ የሌለው ሁሉ ሞልቶ ሁሉ ሞልቶ አያለሁ ተዐምር ሰርቶ ጐዶሎው ሁሉ ሞልቶ አያለሁ ተዐምር ሰርቶ የሌለው ሁሉ ሞልቶ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ