Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የሰው እጅ የሌለበት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዳነኝ በፀጋው አመሰግናለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ ክርስቶስ የሕይወቴ ጌታ ነው አምላክ በምህረቱ ባዘጋጀው መንገድ በወንጌሉ እምነት ሰጠኝ ዳግም ልደት በደስታ ከመዘመር ከማመስገን በቀር እኔማ ምን ልከፍል ከቶ ምን ልናገር የሰው እጅ የሌለበት የእኔ ብሎ የሚያኮራ በማመን የሚገኝ ጽድቅ የመስቀሉን ስራ ፀጋው በእምነት ሆኖ አድኖኛል እግዚአብሔር በልጁ ሕይወትን ሰጥቶኛል ሁሉ ተፈጸመ በመስቀሉ በሰላም እንድኖር በዘለዓለም ፍቅሩ ላመስግነው በዝማሬ ይኼን ታላቅ ጌታ ከጨለማ ለነጠቀኝ ከዚያ ክፉ ቦታ ለወደደኝ ብርሃኑን ላበራ በሕይወቴ መልካም ዜማ ለእርሱ ይሁን ይክበር መድሃኒቴ አምላክ አበጃጀው ዘለዓለሜን አንድ ልጁን ሰጥቶ ክርስቶስ ብቃቴን የዘለላእም ህብረት ከአብ ጋራ አገኘሁ ልጅነት በክርስቶስ ስራ ምሥጋናውን ልዘምረው ልናገር ወንጌሉን ጌታ ኢየሱስ እንደሚያድን ላብስር ምስራቹን የአምላክ ፍቃድ ኢኼ ሆኗል ሰዎን የሚያመልጡበት በልጁ ደም በእግዚአብሔር ጽድቅ አምነው ሚድኑበት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዳነኝ በፀጋው አመሰግናለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ ክርስቶስ የሕይወቴ ጌታ ነው አምላክ በምህረቱ ባዘጋጀው መንገድ በወንጌሉ እምነት ሰጠኝ ዳግም ልደት በደስታ ከመዘመር ከማመስገን በቀር እኔማ ምን ልከፍል ከቶ ምን ልናገር የሰው እጅ የሌለበት የእኔ ብሎ የሚያኮራ በማመን የሚገኝ ጽድቅ የመስቀሉን ስራ ምሥጋና ለአምላክ ፍቅር ለታደገኝ እግዚአብሔር ከጨለማ መንገድ መለሰልኝ ብርሃንን አሳየኝ ቅዱስ ቃሉ ተፈጸመ እንዳለ ጌታ በመስቀሉ ባመሰግን ይበዛል ወይ እኔስ በየእለቱ ቅኔን ብቀኝ ባሸበሸብ ብዘምር በቤቱ እልልስ ብል በታላቅ ድምጽ ብጮህ እስከደስታ ባጨበጭብ በመስቀሉ ለዚህ ክቡር ጌታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አዳነኝ በፀጋው አመሰግናለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ ክስቶስ የሕይወቴ ጌታ ነው አምላክ በምህረቱ ባዘጋጀው መንገድ በወንጌሉ እምነት ሰጠኝ ዳግም ልደት በደስታ ከመዘመር ከማመስገን በቀር እኔማ ምን ልከፍል ከቶ ምን ልናገር የሰው እጅ የሌለበት የእኔ ብሎ የሚያኮራ በማመን የሚገኝ ጽድቅ የመስቀሉን ስራ አሃ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ