Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የጠበኩት ጌታ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የጠበኩት ጌታ ድንገት ይመጣል (፪x) አሜን ድንገት ይመጣል ሁሉን ዉብ ያደርጋል የጠበኩት ጌታ ድንገት ይመጣል (፪x) እሰይ ድንገት ይመጣል ሁሉን ዉብ ያደርጋል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ዞር በል ጠላቴ አትነዝንዘኝ ዞር በልልኝ መቼ ሊረሳኝ ነው እግዚአብሔር አባት የሆነኝ ስንቱን አልፌያለሁ በእርሱ ብርታት በጀርባው አዝሎኝ አሁንም ታማኝ ነው የእኔ ጌታ ፈጥኖ ሊረዳኝ አልተውሽም ብሎ ተናግሮኛል እንደሱ እውነተኛ የት ይገኛል (፪x) ያስጨበጠንኝ ቃል እየዛለሁ በቃሉ ይገኛል አምነዋለሁ በቃሉ ይገኛል አምነዋለሁ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ድንገት ይመጣል (ድንገት ይመጣል) ድንገት ይመጣል አሜን ድንገት ይመጣል ሁሉን ይለውጣል (፫x) ድንገት ሲመጣ አሃ አሃሃ ወደ መቅደሱ እምባን በማበስ አሃ አሃሃ ማነው እንደሱ ሰብሬ አልፋለሁ አሃ አሃሃ የነሃሱን ደጃፍ መቆም አልሻም ከቶ ጌታ ስለሚያልፍ ድንገት ይመጣል (ድንገት ይመጣል) ድንገት ይመጣል አሜን ድንገት ይመጣል ሁሉን ይለውጣል ድንገት ይመጣል (ድንገት ይመጣል) ድንገት ይመጣል እሰይ ድንገት ይመጣል ሁሉን ይለውጣል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እርሱን ብዬ የምን ጭንቀት እሱን ብዬ (እሱን ብዬ) ያለስጋት ልቀመጥ እንጂ ተዘልዬ (፪x) ቢዘገይም እኮ በርግጥ ይመጣል (ይመጣል) ሁሉን ነገሬን አዲስ ያደርጋል (አዲስ ያደርጋል) በቀጠረው ሰዓት በራሱ ጊዜ (በራሱ ጊዜ) በእርሱ ይገሠጻል ሃዘን ትካዜ (፪x) እሱን ብዬ የምን ጭንቀት እሱን ብዬ (እሱን ብዬ) ያለስጋት ልቀመጥ እንጂ ተዘልዬ (፪x) ቢዘገይም እኮ በርግጥ ይመጣል (ይመጣል) ሁሉን ነገሬን አዲስ ያደርጋል (አዲስ ያደርጋል) በቀጠረው ሰዓት በራሱ ጊዜ (በራሱ ጊዜ) በእርሱ ይገሠጻል ሃዘን ትካዜ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ