Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የጠፋው ልጅ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ምን አጣሁኝ ብለህ ወጣህ ከአባትህ ቤት ሄድክ ርቀህ ሰላም ደስታ ወደ ሌለበት አባትህ አሁንም እቤት ካሉት ይልቅ ያሰባል ሰለአንተ ይናፍቃል ይጠብቃል ሚመለሰው ልጄ መቼ ነው እያለ የጠፋው የእግዚአብሔር ልጅ አንተ አይደለህ ወይ መመለስህን ሁልጊዜ ይናፍቃል ሊያይ መመለስህን ሁልጊዜ እግዚአብሔር ይናፍቃል ሊያይ ና ተመለስ ሁሉን ትተህ እርሳውና የአባትህ እጅ ዛሬም ለአንተ ነው እንደተዘረጋ በትር ይዞ እኮ አይደለም ሚጠብቅህ ታውቀዋለህ አንዳይለወጥ እግዚአብሔር እንደሚወድህ "ወንድሜ ብዙዎች በቤቱ ቢኖሩም ስለጠፋኀው ስለአንተ ዘወትር ያስባል ወደ ቤቱ የምትመለስበትን ሰዓት ይጠባበቃል የክብር ልብስ ሊያለብስህ የምህረት ደጆቹ ሁልጊዜ ለአንተ ክፍት ናቸው በአባትህ ቤት መኖር ለአንተ ይሻልሃል ወስነህ እንዲ በል"
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢሄው መጣሁ ወደ ቤት ተመልሻለሁ እንድትምረኝ በክርስቶስ አስቀድሜ ተይቃለሁ እኔም ልጅህ ናፍቄያለሁ አባቴ አንተን ይሄው ልጅህ መጥቻለው ብትቀበለኝ ወድሃለሁ (፪x) እግዚአብሔር ወስኛለሁ አዲስ ጉዦ ከአንተ ጋራ ልጀምር ወስኛለሁ አዲስ ጉዦ ከአንተ ጋራ ልጀምር
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ