Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የተፈታው እስራቴ"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የታሰረችው ውርንጭላ ለኢየሱስ መቀመጫ ታስፈልገዋለችና አምጧት በፍጥነት/በቶሎ ፍቱና (፪x) ለምን ቢባል ሊከብርባት ፣ ለምን ቢባል ሊነግስባት እራሱን በላዯ አድርጐ ኢየሩሳሌም ሊገባባት/ሊጓዝባት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የተፈታው እስራቴ የታወጀው አርነቴ በቀራንዮ በጐልጐታ እራሱን ሲሰጥ ለእኔ ጌታ ተፈጸመ ሲል ሲናገር የተጫነኝ ክፉ ቀንበር ሲወድቅ አየሁ ሲሰባበር ይሁን ለእርሱ ብዙ ክብር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በድቅድቁ ጨለማ ተጥዬ ስደናበር በጠበቀው ሰንሰለት ባማይፈታው እስር እንድጠፋ ለሲዖል የታጨሁ በመሆኔ በግፍ ነፍሴ ሊሰዋ ሊታረድ በጭካኔ አዋጅ ወጣ ከሰማይ ከዙፋን ከመቅደሱ ፍቷትና ትለቀቅ ተባለ ክብር ለእርሱ አገኛታለሁ ብሎ የጐመጀው ጠላቴ እፍረት ተከናነበ እኔም ጸና ጉልበቴ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የተፈታው እስራቴ የታወጀው አርነቴ በቀራንዮ በጐልጐታ እራሱን ሲሰጥ ለእኔ ጌታ ተፈጸመ ሲል ሲናገር የተጫነኝ ክፉ ቀንበር ሲወድቅ አየሁ ሲሰባበር ይሁን ለእርሱ ብዙ ክብር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
አጥምዶብኝ ወጥመዱን እግሮቼ ስር ዘርግቶ መረብ ውስጥ እንድገባ ፈልጐ እጅግ ጓጉቶ መስሎት የተሳካለት የገባሁ በመዳፉ ደስ ብሎት ጨፈረ ሊውጠኝ ይዞ በአፉ የይሁዳው አንበሳ የቀራንዮ ጀግና ጉልበተኛው ኢየሱስ ስመጥሩ ገናና ፍፁም አይሆንም ብሎ ከሰማያት ወረደ እራሱን ስለእኔ ሲሰጥ ጠላቴ ተዋረደ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የተፈታው እስራቴ የታወጀው አርነቴ በቀራንዮ በጐልጐታ እራሱን ሲሰጥ ለእኔ ጌታ ተፈጸመ ሲል ሲናገር የተጫነኝ ክፉ ቀንበር ሲወድቅ አየሁ ሲሰባበር ይሁን ለእርሱ ብዙ ክብር
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ወገኖች የምስራች ተሸንፏል ዲያቢሎስ የሞትን ጣር ባጠፋው በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ከመስቀሉ ስር ያኔ አድቅቆታል ቀጥቅጦ ለሚያምኑበት በሙሉ አስገዝቶታል ረግጦ ወጥመዱ ተሰበረ ነፍሴ እንደወፍ በረረች ሰይጣን ባዶ እጁን ቀረ ከግዞቱ አመለጠች ሞትስ መውጊያው የታለ ጌታ ሞቶ ተነሳ ከሲዖል ምርኮን ማርኮ በስልጣኑ ድል ነሳ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የተፈታው እስራቴ የታወጀው አርነቴ በቀራንዮ በጐልጐታ እራሱን ሲሰጥ ለእኔ ጌታ ተፈጸመ ሲል ሲናገር የተጫነኝ ክፉ ቀንበር ሲወድቅ አየሁ ሲሰባበር ይሁን ለእርሱ ብዙ ክብር
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ