Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የተስፋ ቃል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የተስፋ ቃል ሰጠኝ ገና በልጅነት እኔ አለሁ አለኝ ሃሩሩ እንዳይጐዳኝ እባቡ እንዳይነድፈኝ እንዳይጠጋኝ አቤት የተነሳው የጠላት ዘመቻ ገፍቶ ሊጥለኝ የእርሱ ቤት ደካማ የእኔ ግን በጌታ ሄደ እየበረታ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የእኔ ዳኛ ከጐኔ ነበር (፪x) ከጐኔ (ከጐኔ ከጐኔ) የእኔ ዳኛ ከጐኔ ነበር (፪x) ከጐኔ (ከጐኔ ከጐኔ) የእኔ ዳኛ ከጐኔ ነበር (፪x) ከጐኔ (ከጐኔ ከጐኔ) ገና (፫x) ገና ነው ገና (፫x) ነው ገና ነው የአባቴ ስራ ገና ነው በእኔ የጀመረው ገና ነው መቼ ተፈጸመ ገና ነው ማነው ቆሟል ያለ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
በእጄ ላይ ያለው በትር ከሆነማ ባሕሩን ምታው ለአንተ መንገድ አለ ከሁኔታ በላይ አብ ያዘጋጀው ዛሬ የከበደህ ያስደነገጠኽን የግብጹን ጦረኛ በመዝሙር ልጣለው ጆሮዎችህን ስጠኝ ና ተባበረኛ (አሃሃሃሃሃ) መንፈሱ በላዬ አሁን መጣብኝ (አሃሃሃሃሃ) ያለህበት ችግር ግልጽ ሆኖ ታየኝ (አሃሃሃሃሃ) ለዚህማ አምልኮ ምሥጋና ነው መልሱ (አሃሃሃሃሃ) አሁን ተነሳልህ ኢየሱስ ንጉሡ ወደቀልህ ሰንሰለቱ በኢየሱስ በክንደ ብርቱ ወደቀልህ በሽታው ለዘላለም እንዳታየዉ መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ይለኛል እንዲህ ይለኛል እንዲህ ይለኛል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ገና (፫x) ገና ነው ገና (፫x) ነው ገና ነው የአባቴ ስራ ገና ነው በእኔ የጀመረው ገና ነው መቼ ተፈጸመ ገና ነው ማነው ቆሟል ያለ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ