Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የተስፋው ቃል"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከዘመድ አዝማድህ ተለይተህ ውጣ የሚልን ድምጽ ሰምቶ በእምነት የወጣ [1] አብርሃም ዛሬ ግን መቶ ዕድሜ ሊሞላ አስር አመት ቀረው ሊሻገር እርጅናን [2] ሲዘገይ የተስፋው ቃልኪዳን ሲጠፋ ከአብርሃምና ሳራ ተሟጠጠ ተስፋ ሃሳባቸውን ሳቱ እስማኤልም መጣ [3] ለዛ ጻድቅ ሰው ቤት ሁከትን አመጣ ነገር ግን ለመቶ አንዲት አመት ስትቀር የሳራን ማህጸን አሰበ እግዚአብሔር [4] ይስሃቅ የተስፋው ልጅ ወዲያው ተወለደ የተስፋው ጨለማ ተወገደ (፪x) [5]
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የተስፋው/የተስፋህ ቃል ምንም ቢዘገይም መፈጸሙ አይቀርም የተስፋ/የተስፋሽ ቃል ቢዘገይም እንኳን ፍሬ አለው በኋላ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
እስራኤላውያን ከነዓን እንዳይገቡ ጋሬጣ ሆነባቸው የእያሪኮ ግንቡ ቀንደ መለከትን በእጃቸው ይዘው በታላቅ ዝማሬ ሊነድሉት ቆርጠው ፍፁም ሳይሰለቹ ህዝቡና እያሱ የእያሪኮን ቅጥር ሊደረማምሱ ቆርጠው ተነስተዋል ዙረት ጀምረዋል ይኸው ሳይነደል ስድስት ቀን አልፎታል ግን ለመጨረሻ መዞር ጀምረዋል መለከት መንፋቱን ተያይዘውታል በዚህ ታላቅ ተስፋ እያሪኮን ሲዞሩ የእያሪኮን ቅጥር አፈረሱ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የተስፋው/የተስፋህ ቃል ምንም ቢዘገይም መፈጸሙ አይቀርም የተስፋ/የተስፋሽ ቃል ቢዘገይም እንኳን ፍሬ አለው በኋላ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ሃናም መካኗ ሴት ልጅን ያልወለደች ለብዙ አመታት ብዙ ያለቀሰች ሁልጊዜ ወደ አምላኳ የምታፈስ እንባ ከአስር ልጆች ሁሉ ያልተሻላት ባሏ [6] ወደ ቤተ መቅደስ ስትጸልይ ገብታ እንባዋን ስትዘራ ለላይኛው ጌታ ካህኑ ኤሊ ግን ሰካራም ነሽ አላት የልቧል ሰቆቃ መቼ ተረዳላት [7] አምላኬ ልጅ ስጠኝ ለአንተው ሰጥሃለሁ ይኸው ተንበርክኬ ቃልኪዳን እገባለሁ [8] እያለች በተስፋ ስትጠብቅ ሳትሰለች ሳሙኤልን . (1) . ወለደች (፪x) [9]
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የተስፋው/የተስፋህ ቃል ምንም ቢዘገይም መፈጸሙ አይቀርም የተስፋ/የተስፋሽ ቃል ቢዘገይም እንኳን ፍሬ አለው በኋላ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ማርያምና ማርታ ታላቅ ወንድማቸው እጅግ የሚወዱትም ያ መመኪያቸው አልዓዛር ታሞ አልጋ ላይ ተኝቷል መሞቱም አይቀርም ብለውም ሰግተዋል ቶሎ በአፋጣኝ መልዕክትን ሰደዱ ወዳጁን ኢየሱስን ሊያስጠሩ ወደዱ ግን የአላዓዛር ሀመም እያደረ ባሰ እዛው በተኛበት ወንድማቸው ሞተ ተስፋቸውን ቆረጡ ወስደውም ቀበሩት አራት ቀን አለፈ ዋሻ ውስጥ ጣሉት ግን በአራተኛው ቀን ያ ወዳጁ መጣ ሟችሁን ከሙት በሃል አወጣ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የተስፋው/የተስፋህ ቃል ምንም ቢዘገይም መፈጸሙ አይቀርም የተስፋ/የተስፋሽ ቃል ቢዘገይም እንኳን ፍሬ አለው በኋላ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ