Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የተጠማ ቢኖር"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የተጠማ ቢኖር እርካታ የራቀው የህይወት ውሃን ምንጭ ጌታን ላስተዋውቀው መጥገብን ለሚሻ እረሃብ ላጠቃው የናዝሬቱ ኢየሱስ የሕይወት እንጀራ ነው ብዙ ለሮጠ ሰው እርካታ ፈልጎ ልቡን በማይረባ ነገር ላይ አድርጎ ለባዘነው ብዙ የምመክረው አለኝ ወደ የሱስ ይምጣ እረፍትን እንዲያገኝ ውሃ የማይዙ ጉድጓድን ቆፋሪ በቀዳዳ እንቅብ በረከት ሰፋሪ ሃብትም ቢሰበሰብ እርካታ ላጣ ሰው ለህይወቱ ትረጉም ጌታን ላስተዋውቀው ዓለምን ለማትረፍ ሕይወቱን ለጣለ ከውዱ ፈጣሪ ፊት ለኮበለለ ሮጦ ላላረፈ ነፍሱ ለምትባዝን ወደ አዳኙ ይምጣ ይታረቅ የሱስን እንደሚነዋወጥ ባህር ሰላም አጥቶ አዕምሮ መንፈሱ የሚያርፍበት ጠፍቶ ጭንቀቱ ለበዛ ሸክም ለከበደው ወደ ኢየሱስ ይምጣ አዳኝ ወደሆነው
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ