Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
← ተመለስ
እርማት ጠቁም
ለ
"የፀጋውን ቁርበት"
እርማት እየጠቆሙ ነው። ለውጦችዎ በአስተዳዳሪ ከተገመገሙ በኋላ ይታተማሉ።
Website
የመዝሙሩ ርዕስ
*
ዘማሪ / መዘምራን
ቋንቋ
*
Afaan Oromoo
አማርኛ
ትግርኛ
ሌላ ቋንቋ… · Other
ግጥም
*
እንዴት እንደሚጻፍ፦
እያንዳንዱን ቁጥር (አንጓ) እንደ የራሱ ክፍል ያስገቡ — በክፍሉ ውስጥ አንድ መስመር በአንድ ረድፍ።
አዝማቹን «አዝማች» ብለው ምልክት ያድርጉ — ድልድይ፣ መግቢያና ሌሎች የክፍል አይነቶችም አሉ፤ እያንዳንዱ በገጹ ላይ በራሱ ቅርጽ ይታያል።
ክፍል የሚደጋገም ከሆነ ×2, ×3… ይምረጡ — እንደገና መጻፍ አያስፈልግም።
ክፍሎችን በመጎተት ወይም በ↑↓ ቅደም ተከተላቸውን ይቀይሩ።
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
1
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የፍጥረት በኩር መጀመሪያ ፍፃሜ የሆነ መደምደምያ የሚታይ የማይታየው ዓለማቱ በእርሱ ተፈትሮዋል ነው ምክንያቱ የአዳምን እርቃን ሸፈነ ያን ሀፍረት ህይወት አለበሰው የፀጋውን ቁርበት የእባቡን እራስ ቀጥቅጦ የቀጣ በሴቲቱ ዘር ግንድ በስጋ የመጣ ከጥፋቱ ውሀ መርከብ የሚጠብቅ የማምለጫው መንገድ እንዲድን ፃድቅ በይስሀቅ ምትክ የታረደው በግ በበሩ መቃን ላይ የተረጨው ደም
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነፍሴ በፍቅሩ ገመድ ታስረች፪ አየሱስ እየሱስ አለች ነውር የሌለበት ንፁህ መስዋት ጣፋጩ ሽታ በእግዚአብሔር ፊት
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
2
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
የመስዋቱ በግ ሊቀ ካህኑ ስለኛ የሚታይ በመቅደሱ ከሰማይ ሰማያት የወረደው መና የፀናው አለት ያፈለቀው ውሀ የመውጫው መስላል ከምድር ወደ ስማይ የማህዘን እራስ ክቡር ህያው ድንጋይ የሁሉ ፊተኛ ጅማሬ ፍፃሜ የህይወት ምህራፍ ከፋች ደግሞም ድምዳሜ የፍጥረት እስትንፋስ ህልውና መሪ ፊተኛ ቀዳሚ የአለም ፈጣሪ ኢየሱስ ጥንትም የነበር ኢየሱስ ዛሬም ደግሞ ያለ ኢየሱስ ዘላለም የሚኖር ኢየሱስ ሁሌ እንደክበረ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
3
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ከላይ ከአርያም ከክብር ዙፋኑ ከተንቆጠቆጠው ካማረው መንበሩ ወርዶ በኛ መሀል ድንኳኑን ተከለ ቃል ስጋ በመሆን በእኛ አደረ ከሀጢያት በስተቀር በሁሉ ያለፈ ሲኦልን ድል ነስቶ ሞትን ያሸነፈ መንግስቱ በምድር ሁሉ ሊጠቀልል ሊነግስ ዘላለም ተመልሶ ይመጣል ያለ የነበረ አልፋና ኦሜጋ አንዳች ፍትረት የለም ክብሩን የሚጥጋ ከስሞች የሚበልጥ ስምም ተስትቶታል ያልልክ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አድርጎታል
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ኢየሱስ ጥንትም የነበር ኢየሱስ ዛሬም ደግሞ ያለ ኢየሱስ ዘላለም የሚኖር ኢየሱስ ሁሌ እንደክበረ
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
ነፍሴ በፍቅሩ ገመድ ታስረች በዐይኑዋ ማዳኑን አየች ነፍሴ በፍቅሩ ገመድ ታስረች አየሱስ እየሱስ አለች
⠿
መግቢያ · Intro
ቁጥር · Verse
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
አዝማች · Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
4
×1
×2
×3
×4
×5
×6
↑
↓
⧉
✕
መስቀልህ በልቤ እንዲሳል ደምቆ ማንነህ እንዲታይ በእኔ ልቆ ይህ ጥማት በውስጤ ስርፆ ገባ እፋልግሀለውነጋ ጠባ
+ ቁጥር ጨምር
+ አዝማች ጨምር
+ ሌላ ክፍል…
መግቢያ · Intro
ቅድመ አዝማች · Pre-Chorus
ድኅረ አዝማች · Post-Chorus
ምላሽ · Refrain
ድልድይ · Bridge
የሙዚቃ ክፍል · Instrumental
መሸጋገሪያ · Interlude
ሶሎ · Solo
ቫምፕ · Vamp
መደምደሚያ · Tag
መዝጊያ · Outro
ሌላ… · Custom
ተጨማሪ ዝርዝሮች — አልበም፣ ዩቲዩብ፣ ስለ እርስዎ (አማራጭ)
አልበም
የዩቲዩብ አገናኝ
ስለ እርስዎ
(ለምስጋና ብቻ)
ስም
ኢሜይል
ይህን ግጥም የማጋራት መብት እንዳለኝ አረጋግጣለሁ (የራሴ ሥራ ነው፣ ፈቃድ አለኝ ወይም የሕዝብ ቅርስ ነው)።
እርማቱን ላክ